Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ በአፈር መደርመስ ምክንያት የአንድ ሰው ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 በአፈር መደርመስ ምክንያት የአንድ ሰው ህይወት ማለፉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እሳት እና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በወረዳው ቀበና ኪዳነ ምህረት አካባቢ…

የዓለም ጤና ድርጅት ኃላፊ ከጤና ጉዳዮች ይልቅ ፖለቲካ ትልቁ ጉዳያቸው ነው – ጣሊያናዊቷ ጋዜጠኛ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የዓለም ጤና ድርጅት ኃላፊ ዶክተር ቴወድሮስ አድሃኖም ከጤና ጉዳዮች ይልቅ የግል የፖለቲካ አቋማቸው ትልቁ ጉዳያቸው ነው ስትል ጋዜጠኛ ፍራንሴስካ ሮንችን ተናገረች፡፡ ጣሊያናዊቷ ጋዜጠኛ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራት ቆይታ…

ብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ ፕሮግራም ከአዋሽ ባንክ ጋር ለመስራት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ ፕሮግራም ከአዋሽ ባንክ ጋር በትብብር ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱን የተፈራረሙት የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮጀክት ዋና ዳይሬክተር ዮዳሄ ዘሚካኤል እንደገለጹት÷ ብሔራዊ መታወቂያው በሚሰጠው ልዩ ቁጥር…

በሁለት እጁ እነሴ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ጎጃም ዞን ሁለት እጁ እነሴ ወረዳ ጥሩ ሰላም ቀበሌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡   አደጋው ዛሬ ጠዋት 2 ሰአት ላይ ላንድ ክሮዘር መኪና ከባህር ዳር ወደ ሞጣ እየተጓዘ ባለበት ወቅት የጉዞ…

የሮታ ቫይረስ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መከሰቱን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 14፣2014(ኤፍ ቢሲ) የሮታ ቫይረስ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በኩርሙክ፣ በሸርቆሌ ወረዳ እና አሶሶ ከተማ መከሰቱን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል፡፡ ቫይረሱ በአብዛኛው ህጻናት ላይ የሚከሰትና ለሞት የሚዳርግ በመሆኑ ህብረተሰቡ የአካባቢውንና የግል ንጽህናውን…

የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር 271 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር በበጀት ዓመቱ ባለፉት 6 ወራት ከምርት ሽያጭና አገልግሎት 271 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ። የ2014 የ6 ወራት የስራ አፈጻጸምን አስመልክቶ የመንግስት የልማት…

ቻይና የከፍተኛ የሮኬት ሞተር ሙከራን በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቋን ገለፀች

አዲስ አበባ፣መጋቢት 14፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ቻይና ሎንግ ማርች 5 ለተባለው ሮኬት የተነደፈውን የሮኬት ሞተር ሙከራ በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቋን ገልፃለች፡፡   የቻይና ኤሮስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮርፖሬሽን እንዳስታወቀው በትናንትናው እለት የተደረገው የሮኬት ሞተር ሙከራ ተጠናቆ…

ፕሬዚዳንት ዜለንስኪ ከሩሲያ ጋር እየተደረጉ ያሉ ውይይቶች መቀጠላቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 14፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል እየተካሄደ ያለውን ጦርነት ለማስቆም ከሩሲያ ጋር በተለያዩ እርከኖች እየተደረጉ ያሉ ውይይቶች እንደቀጠሉ መሆናቸውን ፕሬዚዳት ቮሎዲሚር ዜለንስኪ ገለጹ፡፡   ፕሬዚዳንት ዜለንስኪ በቴሌግራም ገጻቸው በለቀቁት…

የውጭ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን የሚያፈሱበት ጊዜ አሁን ነው – ኢንቨስትመንት ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣መጋቢት 14፣2014(ኤፍ ቢሲ) በተለያዩ ዘርፎች የተሰማሩ የውጭ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን የሚያፈሱበት ጊዜ አሁን ነው ሲሉ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሚ ተናገሩ፡፡ ከሚሽነሯ ሪሞርቺያቶሪ ሪዩኒቲ ከተባለው የጣሊያን የባህር ትራንስፖርት…

ህወሓት ወደ ክልሉ የሚገባውን እርዳታ ለጦርነት ማዋሉ አልበቃ ብሎት ከገበሬ እህል እየቀማ ይገኛል – የትግራይ ወጣቶች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት ወደ ትግራይ የሚገባውን የእርዳታ ምግብ ታጣቂ ሀይሉን እየቀለበበትና የተረፈውን ለነጋዴዎች እየሸጠ የትግራይን ሕዝብ በረሃብ እየቀጣ ይገኛል ሲሉ የቡድኑን ግፍ በመሸሽ ወደ አማራ ክልል የገቡ የትግራይ ወጣቶች ገለጹ። ኢፕድ…