የሀገር ውስጥ ዜና የጎርጎራ ፕሮጀክት ሲጠናቀቅ የቱሪዝም ዘርፉን በማጠናከር ኢኮኖሚውን ይደግፋል – ጠ/ሚ ዐቢይ Feven Bishaw Mar 20, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገበታለሀገር እንቅስቃሴ አንድ አካል የሆነው የጎርጎራ ፕሮጀክት ሲጠናቀቅ የሀገሪቱ ኢኮኖሚ አንዱ ምሰሶ የሆነውን የቱሪዝም ዘርፍ በማጠናከር ኢኮኖሚውን እንደሚደግፍ ተናገሩ። ጠቅላይ…
ስፓርት አትሌት ሰንበሬ ተፈሪ የግማሽ ማራቶን የጎዳና ሩጫ ውድድር አሸነፈች Feven Bishaw Mar 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ሰንበሬ ተፈሪ ኒውዮርክ በተካሄደው የግማሽ ማራቶን የጎዳና ሩጫ ውድድር አሸነፈች፡፡ አትሌት ሰንበሬ ተፈሪ በኒውዮርክ ከተማ በተካሄደው ዩናይትድ ኤርላይንስ የግማሽ ማራቶን የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር አሸንፋለች። አትሌቷ…
ስፓርት በቤልግሬድ የቤት ውስጥ የዓለም ሻምፒዮና አትሌት ሰለሞን ባረጋ በ3 ሺህ ሜትር አሸናፊ ሆኗል Feven Bishaw Mar 20, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰርቢያ ቤልግሬድ እየተካሄደ ባለው የቤት ውስጥ የዓለም ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል። በወንዶች 3 ሺህ ሜትር የተወዳደሩት አትሌት ሰለሞን ባረጋ እና ለሜቻ ግርማ፥ የወርቅና ብር ሜዳሊያዎች ለሃገራቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ከተማ በህዝብ እና በህዝብ ተመራጮች መካከል ውይይት እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Mar 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ በህዝብ እና በህዝብ ተመራጮች መካከል የመጀመሪያ ጊዜ የመራጭ ተመራጭ ምክክር እየተደረገ ነው፡፡ በከተማዋ የብልፅግና ፓርቲን በመወከል ተመርጠው ወደ ፌዴራል እና ክልል ምክር ቤቶች የገቡት የፌዴራል እና የክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና የቱሪዝም መዳረሻ ቦታዎችን ለአካል ጉዳተኞች ምቹና ተደራሽ የማድረግ ሥራ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ተጠቆመ ዮሐንስ ደርበው Mar 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱሪዝም መዳረሻ ቦታዎችን ለአካል ጉዳተኞች ምቹና ተደራሽ የማድረጉ ሥራ ትኩረት ሊሰጠው እንዲሚገባ ተመለከተ። ቱሪዝም ሚኒስቴር የቱሪዝም መዳረሻ ቦታዎችን ለአካል ጉዳተኞች ምቹ ማድረግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት አካሂዷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና አብን ዶክተር በለጠ ሞላን በድጋሚ የፓርቲው ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ ዮሐንስ ደርበው Mar 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ዶክተር በለጠ ሞላን በድጋሚ የፓርቲው ሊቀመንበር አድርጎ መርጧል። አቶ መልካሙ ሹምዬ ደግሞ የፓርቲው ምክትል ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል። አብን ለሦስት ቀናት ሲያካሂድ በቆየው…
የሀገር ውስጥ ዜና በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የመራጭ ተመራጭ ትስስር ይፋዊ የስራ ማስጀመሪያ ስነ-ስርዓት ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Mar 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የመራጭ ተመራጭ ትስስር ይፋዊ የስራ ማስጀመሪያ ስነ-ስርዓት የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በተገኙበት ተካሄደ። በመርሀ ግብሩ ላይ ከንቲባዋ ለንግድ ሥራ 63 ሼዶችንና ለከተማ ግብርና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን ዛሬ ያካሂዳል ዮሐንስ ደርበው Mar 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ አንደኛ ዙር የመልስ ጨዋታ ዛሬ ከዩጋንዳ ጋር ያካሂዳል፡፡ የመልስ ጨዋታው ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ይካሄዳል መባሉን ከእግር ኳስ ፌዴሬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጨፌ ኦሮሚያ ከነገ ጀምሮ መደበኛ ጉባኤውን ያካሂዳል ዮሐንስ ደርበው Mar 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ ከነገ ጀምሮ መደበኛ ጉባኤውን እንደሚያካሂድ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባኤ ሰዓዳ አብዱራህማን ገለጹ፡፡ አፈ ጉባኤዋ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ÷ ጉባኤው በክልሉ ባለው የፀጥታ ችግር፣ ህዝብን ለከፍተኛ ምሬት እየዳረገ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም የአዕምሮ ዕድገት ውስንነት ቀን በዲቦራ ፋውንዴሽን ተከበረ ዮሐንስ ደርበው Mar 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የአዕምሮ ዕድገት ውስንነት (ዳውን ሲንድረም) ቀን በዲቦራ ፋውንዴሽን አዘጋጅነት ለሁለተኛ ጊዜ በእግር ጉዞና በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል፡፡ ዕለቱ “አካታችነት መብት እንጂ ችሮታ አይደለም” በሚል መሪ ቃል ነው የተከበረ…