Fana: At a Speed of Life!

የፈተናዎች ኤጀንሲ ለቀረቡለት ከ20 ሺህ በላይ የተማሪ ቅሬታዎች ምላሽ መስጠቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና ውጤትን አስመልክቶ ለቀረቡለት ከ20 ሺህ በላይ የተማሪዎች ቅሬታዎች ምላሽ መሰጠቱን የፈተናዎች ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የፈተናዎች አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ተፈራ ፈይሳ ከፈተና እርማት…

የማንነት፣ አስተዳደር ወሰን እና ግጭት አፈታት አቤቱታ አቀባበል፣ አያያዝና ምላሽ አሰጣጥ ረቂቅ መመሪያ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደሬሽን ምክር ቤት የአስተባባሪና የማኔጅመንት ኮሚቴ አባላት በማንነት፣ አስተዳደር ወሰን እና የግጭት አፈታት አቤቱታ አቀባበል፣ አያያዝና ምላሽ አሰጣጥ ረቂቅ መመሪያ ላይ መክረዋል፡፡   የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባዔ አቶ አገኘሁ…

በሰሜን ሸዋ ዞን በጦርነቱ ለተጎዱ የጤና ተቋማት 7 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምህረት ሜዲካል ሰፕላይ ግሩፕ እና ሲዳማ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በጦርነቱ ለተጎዱ የጤና ተቋማት የሚውል 7 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ፡፡ ምህረት ሜዲካል ሰፕላይ ግሩፕ በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ለተጎዱ የጤና…

የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን የበለጠ ለመሳብ መንግሥት ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ነው- አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን የበለጠ ለመሳብ መንግሥት ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ተናገሩ። አምባሳደር ሬድዋን በኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ እየተሳተፉ ከሚገኙ እና…

የብልጽግና ፓርቲ ተተኪ አመራሮችን ወደ ኃላፊነት በማምጣት ተራማጅነቱን በተግባር አሳይቷል-የፓርቲው ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ በዲሞክራሲያዊና ነጻ ምርጫ ተተኪ አመራሮችን ወደ ኃላፊነት በማምጣት ተራማጅነቱን በተግባር አሳይቷል ሲሉ የፓርቲው ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ተናገሩ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ከሰሞኑ በአዲስ አበባ ባካሄደው…

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ማዕከላዊ ኮሚቴ ዛሬ የድርጅቱን መደበኛ ስብሰባ በባሕር ዳር ከተማ ማካሄድ ጀምሯል። የአብን የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ ጣሂር መሐመድ ስብሰባውን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ፥ በስብሰባው ያለፉት ጊዜያት የፓርቲው…

የከረ ዲማ ጎበንቲ ራሚስ የመንገድ ግንባታ አለመጠናቀቅ ለተለያየ ችግር እንደዳረጋቸው አርብቶ አደሮች ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከረ ዲማ ጎበንቲ ራሚስ 32 ኪሎ ሜትር የጥርጊያ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በተያዘለት ጊዜ ባለመጠናቀቁ ለማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግር ዳርጎናል ሲሉ በምስራቅ ሐረርጌ ዞን የጎሎዳ ወረዳ አርብቶ አደሮች ቅሬታቸውን ገለጹ። የመንገድ…

አቶ ደመቀና ተሰናባቹ የሳዑዲ አምባሳደር በሀገሪቱ በሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ሁኔታ ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን እና ተሰናባቹ በኢትዮጵያ የሳዑዲ አረቢያ አምባሳደር ሳሚ ጃሚል አብዱላህ በሀገሪቱ በሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ሁኔታ ላይ መከሩ፡፡ በውይይታቸውም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩና…

የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ከመጋቢት 15 ቀን ጀምሮ ይካሄዳል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ከመጋቢት 15 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ መደበኛ ጉባዔውን እንደሚያካሂድ የምክር ቤቱ አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ አስታውቀዋል። የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ ምክር ቤቱ ስለሚያደረግው መደበኛ…

ምክር ቤቱ ኤች አር 6600 ረቂቅን ኮንግረሱ በምንም መልኩ መደገፍ የለበትም ሲል ቅሬታውን አሰማ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አሜሪካውያን የዜጎች ምክር ቤት ኤች አር 6600 ረቂቅን ኮንግረሱ በምንም መልኩ መደገፍ የለበትም ሲል ቅሬታውን አሰማ፡፡ በአፕ ስቴት ኒውዮርክ ኮንግረስማን ጆሴፍ ሞራለ ቡድን ጋር በተደረገው አስቸኳይ ስብሰባ ላይ ነው የምክር ቤቱ…