የሀገር ውስጥ ዜና በርካታ የትግራይ ወጣቶች የሕወሓትን ግፍ በመሸሽ ወደ አማራ ክልል እየገቡ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Mar 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በርካታ ቁጥር ያላቸው የትግራይ ወጣቶች የሕወሓትን ግፍ እና በደል በመሽሽ ወደ አማራ ክልል እየገቡ እንደሆነ የዋግ ኸምራ ብሔረሰብ ዞን ሰላምና ጸጥታ መምሪያ ገለጸ፡፡ ሽብርተኛው የሕወሓት ቡድን በትግራይ ሕዝብ ላይ የሚያደርሰውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤላ ተራራ ላይ የተከሰተው የእሳት ቃጠሎ ወደ ሌላ እንዳይዛመት እየተሰራ ነው Feven Bishaw Mar 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዋግ ኸምራ ዞን በቤላ ተራራ ላይ የተከሰተውና አምስተኛ ቀኑን ያስቆጠረው የእሳት ቃጠሎ አደጋ ወደ ሌላ ቦታ እንዳይዛመት የመከላከል ስራ እየተሰራ መሆኑን የአማራ ክልል የአካባቢ የደን እና ዱር እንስሳት ጥበቃና ልማት ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ሰደድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ Feven Bishaw Mar 18, 2022 0 የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ፋጤ ሰርሞሎ በጉባኤው መክፈቻ ባደረጉት ንግግር ÷ ምክር ቤቶች ለመልካም አስተዳደር፣ ልማትና ፍትህ መረጋገጥ ትልቅ ሃላፊነት የተሰጣቸው በመሆኑ ይህን ሃላፊነታቸውን በትጋት ሊወጡ ይገባል ብለዋል። ከዚህ አኳያም የክልሉ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች አስፈጻሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የሥራ ጊዜያቸውን ካጠናቀቁት የሳዑዲ አምባሳደር ጋር በሀገሪቱ ስላሉ ኢትዮጵያውያን ተነጋገሩ ዮሐንስ ደርበው Mar 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን በኢትዮጵያ የሳዑዲ አረቢያ አምባሳደር ሣሚ ጃሚል አብዱላህን አሰናበቱ። ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ እና አምባሳደር ሣሚ ጃሚል አብዱላህ በሳዑዲ አረቢያ ውስጥ በአስቸጋሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Mar 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ዛሬ ያካሄደው 10ኛ አስቸኳይ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንደገለጹት÷ የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ግብ እንዲሳካ አካታች መንገዶችን መከተል እንደሚገባ ተጠቆመ ዮሐንስ ደርበው Mar 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ኮሚሽነሮች የተሾሙለት አገራዊ የምክክር ኮሚሽን ግቡን ያሳካ ዘንድ ከወዲሁ አካታች መንገዶችን ሊከተል እንደሚገባ ምሁራን ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የሕግ መምህር የሆኑት…
የሀገር ውስጥ ዜና አስፈላጊውን መረጃ ብንይዝም “በሲስተም መቋረጥ“ ምክንያት ከወልቂጤ ኬላ ማለፍ አልቻልንም- ቡና ላኪዎችና አሽከርካሪዎች ዮሐንስ ደርበው Mar 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህጋዊ ቡና ላኪዎች ሆነን የሚጠበቅብንን ሙሉ መረጃ ብንይዝም “በሲስተም መቋረጥ” ምክንያት ከሳምንት በላይ ከወልቂጤ ኬላ ማለፍ አልቻልንም ሲሉ ቡና ላኪዎች እና አሽከርካሪዎች ቅሬታ አሰሙ፡፡ ቅሬታ አቅራቢዎቹ ለፋና ብሮድካስቲንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቴሌብር የገንዘብ እንቅስቃሴ ገደብ ተነሳ ዮሐንስ ደርበው Mar 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮቴሌኮም ቴሌብርን በመጠቀም የሚደረገውን ዕለታዊና ወርሃዊ የገንዘብ እንቅስቃሴ ገደብ ማንሳቱን አሰታወቀ። ከዚህ በፊት ተጥሎ የነበረው ዕለታዊ እና ወርሃዊ የገንዘብ እንቅስቃሴ ገደብ በመነሳቱ ደንበኞች ግብይትን ያለገደብ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት ለትግራይ ህዝብ ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲደርስ እያደረገ መሆኑን አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Mar 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራሉ መንግስት ለትግራይ ህዝብ ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲደርስ አስፈላጊውን ገንቢ ሚና እየተጫወተና ዕርዳታ እንዲላክ እያደረገ መሆኑን አስታወቀ ። የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ማምሻውን ባወጣው መግለጫ ፥ መንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአግሮ ኢንዱስትሪ የፈጠራ ሃሳብ ውድድር አሽናፊዎች ተሸለሙ ዮሐንስ ደርበው Mar 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምስቱ የዩኒቨርሲቲ የአግሮ ኢንዱስትሪ የፈጠራ ሃሳብ ውድድር አሽናፊዎች ተሸለሙ፡፡ ሽልማቱን ያበረከቱት የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ንጉሡ ጥላሁን÷ የአገራችን የጀርባ አጥንት የሆነውን እና ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ…