Fana: At a Speed of Life!

“የነገው ቀን ፈጣሪ ለምድራችን ቃልኪዳን የገባልንን ከፍታ በክብር የሚጀምርበት ቀን ነው” – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የነገው ቀን ፈጣሪ ለምድራችን ቃልኪዳን የገባልንን ከፍታ በክብር የሚጀምርበት ቀን ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ። ወ/ሮ አዳነች በይፋዊ ማህበራዊ ትስስር ገፃቸዉ ላይ እንዳሰፈሩት…

የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት ሙሃሙዱ ቡሃሪ ነገ በሚካሄደው አዲስ መንግስት ምስረታ ላይ ለመታደም አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት ሙሃሙዱ ቡሃሪ ነገ መስከረም 24 በሚካሄደው አዲስ መንግስት ምስረታ ላይ ለመታደም አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በቦሌ አለምአቀፍ አየር ማረፊያ ተገኝተው ለፕሬዚዳንቱ…

ወንድሜ ማኪ ሳል ወደ ኢትዮጵያ በደህና ስለመጡ ደስ ብሎኛል – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የሴኔጋል ፕሬዚደንት ወንድሜ ማኪ ሳል ወደ ኢትዮጵያ በደህና ስለመጡ ደስ ብሎኛል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ ነገ ለሚመሰረተው አዲሱ መንግስት ምስረታ ላይ ለመታደም የተለያዩ ሃገራት መሪዎችና እንግዶች አዲስ አበባ እየገቡ ነው፡፡…

የሴኔጋል ፕሬዝዳንት ማኪ ሳል ነገ በሚደረገው የአዲስ መንግስት ምስረታ ላይ ለመገኘት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ፕሬዚደንቱ ኢትዮጵያ ሲገቡ ቦሌ አለማቀፍ አየር ማረፊያ በመገኘት አቀባበል አድርገውላቸዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በተጨማሪ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ፣ የሰራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ዶክተር…

የሴኔጋል ፕሬዚደንት ማኪ ሳል ነገ በሚደረገው የአዲስ መንግስት ምስረታ ላይ ለመገኘት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ፕሬዚደንቱ ኢትዮጵያ ሲገቡ ቦሌ አለማቀፍ አየር ማረፊያ በመገኘት አቀባበል አድርገውላቸዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በተጨማሪ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ፣ የሰራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ዶክተር…

ታንዛኒያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ከፍተኛ ፍላጎት አላት – አምባሳደር ሊበርታ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዮናስ ዮሴፍ ከታንዛኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ሊበርታ ሙላሙላ ጋር ውይይት አድርገዋል። አምባሳደር ዮናስ ወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታን በተመለከተ ዝርዝር ማብራሪያ ሰጥተዋል። የሁለቱ ሀገራትን ግንኙነት…

ኢዜማ ከገዢው ፓርቲ የቀረበለትን የአብረን እንሥራ ጥያቄ ተቀበለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ /ኢዜማ/ ከገዢው ፓርቲ የቀረበለትን የአብረን እንሥራ ጥያቄ በአብላጫ ድምፅ መቀበሉን አስታወቀ፡፡ ኢዜማ የመጀመሪያ አስቸኳይ ጉባዔውን በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ከሚገኙ የምርጫ ወረዳዎች የተወከሉ የፓርቲው አባላት…

አፍሪኸልዝ ኢቨንትስ በመስቀልና ኢሬቻ በዓላት ላይ ከ1 ነጥብ 5ሚሊየን በላይ ማስክ በነፃ አሰራጭቷል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪኸልዝ ኢቨንትስ በመስቀልና ኢሬቻ በዓላት ላይ ከ1 ነጥብ 5ሚሊየን በላይ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማስክ በነፃ ማሰራጨቱን አስታወቀ። የተለያዩ በዓላትን ለኮቪድ ወረርሽኝ በማያጋልጥ ሁኔታ ማክበር ወቅቱ የሚጠይቀው ዋና ጉዳይ መሆኑም ተጠቁሟል።…

ዛሬም ሕልውናችንን እና ሉዐላዊነታችንን ከማስከበር የሚቀድም ሆነ የሚበልጥ አጀንዳ የለንም

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ዛሬም ሕልውናችንን እና ሉዐላዊነታችንን ከማስከበር የሚቀድም ሆነ የሚበልጥ አጀንዳ የለንም ሲሉ የአማራ ክልል የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው ሙሉነህ መግለጻቸውን ከጽህፈት ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ…

ወታደራዊ ስልጠና በቁርጠኝነት ሰልጥነን የሽብርተኛውን ሃይል ለመደምሰስ ተዘጋጅተናል – የብርሸለቆ ምልምል ሰልጣኞች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የ35ኛ ዙር ሰልጣኞች የስልጠና መክፈቻ ስነስርዓት ተከናውኗል። በመክፈቻ ስነ-ስርዓቱ ላይ በመገኘት ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት የማሰልጠኛ ትምህርት ቤቱ ዋና ኣዛዥ ኮለኔል ጌታቸው አሊ ናቸው።…