Fana: At a Speed of Life!

የጋሞ ዞን አርሶ አደሮች በሕገ-ወጥ ደላሎች የድካማችንን ዋጋ አጥተናል አሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋሞ ዞን አርሶ አደሮች በሕገ-ወጥ ደላሎች ምክንያት የገበያ ችግር አጋጥሞናል፥ የድካማችንንም ዋጋ አጥተናል ሲሉ ተናገሩ፡፡ አርሶ አደሮቹ አንድ ኪሎ ሙዝ 8 ብር እየሸጡ÷ ምንም እሴት ያልጨመሩ ደላሎች ግን ከ21 ብር በላይ እየሸጡ ተጠቃሚ…

የክልሉ ካቢኔ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ "የቤኒሻንጉል ጉሙዝ የልማት ድርጅት (የቤጉ ዴቨሎፕመንት ግሩፕ)"…

የሶማሌ ክልል ለህጻናት አገልግሎት የሚውል የህክምና ቁሳቁስ አሰራጨ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ጤና ቢሮ በክልሉ በተከሰተው ድርቅ የተመጣጠነ ምግብ እጥረት ላጋጠመቸው ህፃናት የሚሆኑ የህክምና ቁሳቁሶችን ለ180 የጤና ማዕከላት ማሰራጨቱን አስውቋል፡፡ የክልሉ ጤና ቢሮ ያሰራጨው የህክምና ቁሳቁስ በክልሉ…

የአማራ ክልል መስተዳደር ምክር ቤት 10ኛ አስቸኳይ ስብሰባ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መስተዳደር ምክር ቤት 10ኛ አስቸኳይ ስብሰባ እየተካሄደ ነው፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለ የሚመሩት 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት 10ኛ አስቸኳይ ስብሰባ የተጀመረው ዛሬ ከሰዓት በኋላ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የካቲት 19…

የክልሉ ካቢኔ በብልፅግና ፓርቲ ጉባኤ የተላለፉ አቅጣጫዎችን ወደ ተግባር መቀየር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ተወያየ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ካቢኔ በብልፅግና ፓርቲ አንደኛ ጉባኤ የተላለፉ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎችን ወደ ተግባር መቀየር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሂዷል፡፡ በውይይቱ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ…

በሁለት የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ የእርምት እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመመሪያ ጥሰት ፈጽመው በተገኙ ተጨማሪ ሁለት የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ የማስተካከያ እርምጃ መውሰዱን የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን አስታወቀ ። ባለሥልጣኑ የደረሱትን የኅብረተሰብ ጥቆማዎች መነሻ በማድረግ ባካሄደው ድንገተኛ ጉብኝት…

ሶማሊያ በአስር ዓመታት ውስጥ እጅግ የከፋ የተባለው ድርቅ እንዳጋጠማት ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሶማሊያ በአስር ዓመታት ውስጥ ሶስተኛው እና እጅግ አሰከፊ የተባለው ድርቅ እንዳጋጠማት ተገለጸ፡፡ በማዕከላዊ ሶማሊያ እና በደቡብ ሶማሊያ የሚገኙ መንደሮች በተከሰተው አስከፊ ድርቅ ክፉኛ የተጎዱ አካባቢዎች መሆናቸው ተመላክቷል። በተለይ…

የጭነት አግልግሎትን ያቀላጥፋል ተብሎ የታመነለት ‘ዚትራክ’ የተሰኘ መተግበሪያ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የጭነት አግልግሎትን ያቀላጥፋል የተባለ ‘ዚትራክ’ የተሰኘ መተግበሪያ ይፋ ሆነ፡፡ መተግበሪያው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር  በለጠ ሞላ፣ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሹመቴ ግዛውእና የዚ…

ጉምሩክ ኮሚሽን ተቋሙን ሰውን ማዕከል ባደረገ መልኩ ለማሻሻል እያከናወነ ያለው ሥራ የሚደነቅ ነው-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ተቋሙን ሰውን ማዕከል ባደረገ መልኩ ለማሻሻል እያከናወነ ያለው ሥራ የሚደነቅ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ÷የተቋም…

ከባህር ዳር – ዳንግላ በሚሄድ 66KV አስተላለፊ መስመር በተፈፀመ ስርቆት የኤሌክትሪክ ኃይል ተቋርጧል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከባህር ዳር - ዳንግላ በሚሄድ 66KV አስተላለፊ መስመር በተፈፀመ ስርቆት ዳንግላ፣ ዱርቤቴ፣ መራዊ ፣ ኮሶበር፣ ግምጃ ቤት፣ ቻግኒ እና በአካባቢያቸው ባሉ ከተሞች የኤሌክትሪክ ኃይል ተቋርጧል፡፡ የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት እንዳሳወቀው÷…