Fana: At a Speed of Life!

ዛሬም ሕልውናችንን እና ሉዐላዊነታችንን ከማስከበር የሚቀድም ሆነ የሚበልጥ አጀንዳ የለንም

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ዛሬም ሕልውናችንን እና ሉዐላዊነታችንን ከማስከበር የሚቀድም ሆነ የሚበልጥ አጀንዳ የለንም ሲሉ የአማራ ክልል የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው ሙሉነህ መግለጻቸውን ከጽህፈት ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ…

ወታደራዊ ስልጠና በቁርጠኝነት ሰልጥነን የሽብርተኛውን ሃይል ለመደምሰስ ተዘጋጅተናል – የብርሸለቆ ምልምል ሰልጣኞች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የ35ኛ ዙር ሰልጣኞች የስልጠና መክፈቻ ስነስርዓት ተከናውኗል። በመክፈቻ ስነ-ስርዓቱ ላይ በመገኘት ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት የማሰልጠኛ ትምህርት ቤቱ ዋና ኣዛዥ ኮለኔል ጌታቸው አሊ ናቸው።…

የሆራ አርሰዴ ኢሬቻ በዓል በሰላም ተጠናቀቀ – የኦሮሚያ ፖሊሲ ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የሆራ አርሰዴ ኢሬቻ በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር በሰላም መጠናቀቁን የኦሮሚያ ፖሊሲ ኮሚሽን ገለጸ፡፡ በዓሉ በሰላም እንዲጠናቀቅ የቢሾፍቱ ከተማ እና የአካባቢዋ ነዋሪዎች፣ የጸጥታ አካላት ለህዝቡ ደህንነት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ቀን ከለሊት…

የኢፌዲሪ የመንግስት ምስረታ ፕሮግራም ምክንያት በማድርግ ነገ ከጠዋቱ 3 ሰዓት ለትራፊክ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ፖሊስ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌዲሪ የመንግስት ምስረታ ፕሮግራም በስኬት እንዲጠናቀቅ የፀጥታ አካላት አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቀው ወደ ሥራ መግባታቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በፕሮግራሙ ላይ ለመታደም በርካታ እንግዶች ወደ አዲስ አበባ ስለሚመጡ እንግዶች…

አትሌት ሲሳይ ለማ የለንደን ማራቶን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)አትሌት ሲሳይ ለማ ዛሬ በተካሄደው የወንዶች ለንደን ማራቶን የ2021 ውድድርን አሸንፏል። አትሌቱ በ2 ሰዓት ከ4 ደቂቃ ከ1 ማይክሮ ሴኮንድ በመግባት ሲያሸንፍ÷ አትሌት ሞስነት ገረመው 3ኛ በመሆን ውድድሩን አጠናቋል። በሴቶች አትሌት ደጊቱ…

ኢሬቻ በሰላማዊ ሁኔታ እንዲከበር አስተዋፅኦ ያደረጋችሁትን ሁሉ ኢትዮጵያ ታመሰግናችኋለች – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የፍቅር ፣ የይቅርታ እና የአንድነት በዓል የሆነውን ኢሬቻን በሰላማዊ ሁኔታ እንዲከበር አስተዋፅኦ ያደረጋችሁትን ሁሉ ኢትዮጵያ ታመሰግናችኋለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ የ2014 ዓ.ም ኢሬቻ በዓልን በደማቅ ሁኔታ አክብረናል…

የላይ አርማጭሆ ህዝብ የአካባቢውን ሰላም አስተማማኝ ለማድረግ ይሰራል – የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ከሌሎች አካባቢዎች የተሻለ የአርማጭሆ ወረዳ አንፃራዊ ሰላም ውስጥ እንደሚገኝና ሰላሙን የበለጠ አስተማማኝ ለማድረግ እንደሚሰራ የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ ተናገሩ። አሸባሪው የህውሃት ቡድን ከፅንፈኛው የቅማንት ኮሚቴ ጋር ጥምረት በመፍጠር…

አትሌት ቃልኪዳን ገዛኸኝ በ10 ኪ.ሜ የአለም ክብረወሰን ሰበረች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ቃልኪዳን ገዛኸኝ በጄኔቫ በተካሄደ የ10 ኪሎ ሜትር ሩጫ የአለም ክብረወሰን ሰበረች፡፡ አትሌቷ 29:38 በመግባት ነው ክብረወሰኑን የሰበረችው፡፡ ምንጭ፡- የአለም አትሌቲክስ ወቅታዊ፣ትኩስ እና…

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የምስረታና የመክፈቻ ጉባኤ ነገ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢፌዲሪ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የምስረታና የመክፈቻ ጉባኤ ነገ መስከረም 24 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ እንደሚካሄድ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ የምክር ቤቱ የኮሙዩኒኬሽን…

አንጋፋው የቀድሞ የኢዜአ ጋዜጠኛ ጋሻው ጫኔ አረፈ

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት በተለያዩ ደረጃዎች በጋዜጠኝነት ያገለገለው ጋሻው ጫኔ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ጋዜጠኛ ጋሻው ከአባቱ አቶ ጫኔ ብዙነህ እና እናቱ ወይዘሮ የሽመቤት ታዬ በኦሮሚያ ክልል የቀድሞው ኢሉባቡር ዋና ከተማ መቱ በ1958 ዓ.ም…