የሀገር ውስጥ ዜና ኤች አር 6600 ረቂቅ ህግ እንዳይጸድቅ ኢትዮጵያውያን እንዲረባረቡ ጥሪ ቀረበ Melaku Gedif Mar 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኮንግረስ አባላት የተዘጋጀው ኤች አር 6600 ረቂቅ ህግ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የሚዳፈር፣ ወዳጅ ሀገራት እና ዓለም አቀፍ ተቋማት እርዳታ እንዳይሰጡ የሚያደርግ መሆኑን የኢትዮጵያ አሜሪካውያን ዜጎች ምክር ቤት ሊቀመንበር ዲያቆን ዮሴፍ ተረፈ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል በህገ ወጥ መንገድ ከሀገር የሚወጣውን ነዳጅ ለመቆጣጠር በቅንጅት ይሰራል-አቶ ሙስጠፌ መሃመድ Melaku Gedif Mar 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በክልሉ የሚስተዋለውን የነዳጅ ዘይት ስርጭት ችግር መፍታት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይት መድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት ሌብነትን ለማጋለጥ እያሳየ ያለውን ቁርጠኝነት ወደ ተግባር ለመቀየር እንሰራለን- የፌደራል ስነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን Melaku Gedif Mar 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ሌብነትና ብልሹ አሰራርን ለማጋለጥ እያሳየ ያለውን የፓለቲካ ቁርጠኝነት ወደ ተግባር ለመቀየር እንሰራለን ሲሉ የፌደራል ስነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽነር ዶክተር ሳሙኤል ኡርቃቶ ተናገሩ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ እያካሄደ ያለው መዋቅራዊ ማሻሻያ በቅርቡ ወደ ትግበራ እንደሚገባ አስታወቀ Melaku Gedif Mar 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እያካሄደ ያለው የተቋሙ መዋቅራዊ ማሻሻያ ተጠናቆ በቅርቡ ወደ ትግበራ እንደሚገባ አስታወቀ። በቅርቡ ምደባ ከተሰጣቸው አምባሳደሮች የተወሰኑት ወደ ተመደቡበት አካባቢ ሳይሄዱ በአገር ውስጥ ሆነው እንዲሰሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ግብርና ላይ ያተኮረ በ12 ሚሊየን ዩሮ የሚተገበር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ Melaku Gedif Mar 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኔዘርላንድስ መንግስት በ12 ሚሊየን ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ የሚተገበርና ግብርና ላይ ያተኮረ የግብርና ትራንስፎርሜሽን ፕሮጀክት ይፋ ሆኗል። የኔዘርላንድስ ዋግኒንገን ዩኒቨርሲቲና የግብርና ሚኒስቴር፣ ከኢትዮጵያ የግብርና ምርምር…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ ለኢትየጵያ ከ800 ሺህ ዶዝ በላይ የኮቪድ-19 ክትባት ድጋፍ አደረገች Melaku Gedif Mar 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ 800 ሺህ 60 ዶዝ ፋይዘር የተሰኘ የኮቪድ-19 ክትባት ለኢትዮጵያ ድጋፍ ማድረጓን ገለጸች። ድጋፉ አሜሪካ በዓለም አቀፍ ደረጃ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል የምታደርገው ጥረት አንድ አካል እንደሆነ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ የታንዛኒያ ፓርላማ የውጭ ጉዳይ፣ የመከላከያና የደህንነት ኮሚቴ አባላት ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Mar 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የታንዛኒያ ፓርላማ የውጭ ጉዳይ፣ የመከላከያና የደህንነት ኮሚቴ አባላት ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ የፓርላማ አባላቱ በኢትዮጵያና በታንዛኒያ መካከል ያለውን ግንኙነት የበለጠ ለማሳደግ እንደሚሠሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በ6ኛው ዓለም አቀፍ የኢንዱስትሪ የትብብር ፎረም ላይ እየተሳተፈች ነው ዮሐንስ ደርበው Mar 16, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በ6ኛው ዓለም አቀፍ የኢንዱስትሪ የትብብር ፎረም ላይ እየተሳተፈ ነው። በፎረሙ ላይ ከ41 የአፍሪካ ሃገራት የተወከሉ ከ500 በላይ የንግዱ ማህበረሰብ አባላት ተሳታፊዎች ናቸው። በዋናነትም…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የኢትዮ-ኬንያ ወዳጅነት ማህበር ስምምነት ተፈራረሙ ዮሐንስ ደርበው Mar 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የኢትዮ-ኬንያ ወዳጅነት ማህበር የመግባቢያ ስምምነት መፈራረማቸውን በኬኒያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የናይሮቢ ቅርንጫፍ እና የኢትዮ-ኬኒያ ወዳጅነት ማህበር የመግባቢያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ በዓለም ባንክ የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Mar 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ በዓለም ባንክ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ዳይሬክተር ኬት ሀንሰን የተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትሩ በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በመጠጥ ውሃ አቅርቦትና ሳኒቴሽን፣ በውሃ ሃብት…