የሀገር ውስጥ ዜና በሰባት ወራት ከ2 ቢሊየን ዶላር በላይ ገንዘብ ከዳያስፖራው ተልኳል ዮሐንስ ደርበው Mar 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳያስፖራው በበጀት ዓመቱ ሰባት ወራት ከ2 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር በላይ ገንዘብ በሕጋዊ መንገድ ወደ አገር ቤት መላኩን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ። በበጀት ዓመቱም አራት ቢሊየን ዶላር ከሬሚታንስ ለመሰብሰብ መታቀዱን…
የሀገር ውስጥ ዜና በፓሪስ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከሃይማኖት መሪዎች ጋር ምክክር አደረገ Feven Bishaw Mar 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከተለያዩ የሃይማኖት ተቋማት መሪዎች ጋር ምክክር አድርጓል። በውይይቱም የሀይማኖት ተቋማትና ተከታዮቻቸው ሀገራዊ አንድነትን በመደገፍና በማጠናከር፣ በሰው ሰራሽና በተፈጥሮ አደጋዎች ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ሚኒስትሮች በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ዕረፍት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Mar 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሚኒስትሮች በአራተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ዕረፍት የተሰማቸውን ሀዘናቸውን ገለጹ፡፡ በዚህ መሠረት÷የሰላም ሚኒስትሩ አቶ ብናልፍ አንዱዓለም፣…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሩስያ ጦር በኪየቭ የሚገኘውን በአውሮፓ ትልቁን የኑውክሌር ማብላያ ያዘ Alemayehu Geremew Mar 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩስያ ጦር በደቡብ ምዕራብ ዩክሬን በምትገኘው ዝፖሮዢያ ሌሊቱን ሙሉ ውጊያ ካደረገ በኋላ በአውሮፓ ትልቁ እንደሆነ የሚነገርለትን የኒውክሌር ማብላያ እንደተቆጣጠረ የዩክሬን ባለሥልጣናት አስታውቀዋል፡፡ “በአሁኑ ጊዜ ዝፖሮዢያ በሩሲያ ጦር…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ እስካሁን 20 ነጥብ 8 ሚሊየን ዜጎች የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባት ወስደዋል ዮሐንስ ደርበው Mar 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እስካሁን 20 ነጥብ 8 ሚሊየን ሰዎች የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባት መውሰዳቸውን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በሚኒስቴሩ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ዶክተር ተገኔ ረጋሳ የ2ኛውን ዙር የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባት…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ የሃይማኖት ተቋማት በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ እረፍት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ Alemayehu Geremew Mar 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የሃይማኖት ተቋማት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አራተኛ ፖትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ እረፍት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ። የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በብጹእ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ዕረፍት የተሰማውን ሀዘን ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Mar 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በአራተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹእ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ዜና ዕረፍት የተሰማውን ሀዘን ይገልጻል። ጉባዔው÷ ለቤተ ክርስቲያኒቱ፣ ለቤተሰባቸው እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልል መንግስታት በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስ ዕረፍት የተሰማቸውን ኃዘን ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Mar 4, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልል መንግስታት አራተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስ ዕረፍት የተሰማቸውን ኃዘን ገለጹ። የሀረሪ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ኤምባሲዎች በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ዕረፍት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ Meseret Awoke Mar 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኙ የተለያዩ ኤምባሲዎች አራተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትረያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ዕረፍት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ የሚገኘው…
የሀገር ውስጥ ዜና በኬብል ስርቆት ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የመዲናዋ የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎቱ በከፊል ጀመረ Meseret Awoke Mar 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመብራት እና ቴክኒካል መተላለፍያ የኬብል መስመሮች ላይ ስርቆት በመፈጸሙ ተቋርጦ የነበረው የአዲስ አበባ ባቡር የትራንስፖርት አገልግሎት በከፊል መጀመሩ ተገልጿል፡፡ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንዚት አገልግሎት የትራንስፖርት ዳይሬክተር…