Fana: At a Speed of Life!

በአዲስ አበባ-አሶሳ መንገድ ላይ የፀጥታ ችግር እየፈጠሩ ባሉ የሸኔ ታጣቂዎች ላይ የተቀናጀ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ-አሶሳ መንገድ ላይ የፀጥታ ችግር እየፈጠሩ ባሉት የሸኔ ታጣቂዎች ላይ የተቀናጀ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ገለፀ።   የክልሉ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ መለስ በየነ ለፋና…

”የሱዳኑ የመርሆዎች ስምምነት ተጥሷል” በሚል የግብጽ ሚዲያዎች የሚያናፍሱት ወሬ ሐሰት ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ''የሱዳኑ የመርሆዎች ስምምነት ተጥሷል'' በሚል የግብጽ ሚዲያዎች የሚያናፍሱት ወሬ ሐሰት መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፥ በኬኒያ፣ በህንድ እና በቤልጂየም…

ከ102 ሺህ በላይ በሳዑዲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገር ቤት ለመመለስ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያ በህገወጥ መንገድ የሚኖሩ ከ102 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን በቀጣይ ሦስት ሣምንታት ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ እየተሠራ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ።  …

ሩሲያ እና ዩክሬን ሰብአዊ መተላለፊያ መስመር ለማዘጋጀት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለቱ ሀገራት ትናንት በቤላሩስ ባደረጉት ሁለተኛ ዙር ድርድር ንጹሃን ከጦርነቱ ቀጠና እንዲወጡ የሚያስችል ሰብአዊ መተላለፊያ መስመር ለማዘጋጀት ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተሰምቷል። በዚህም ንጹሃንን ከጦርነት ቀጠና ለማስወጣት…

የተቀናጁ የግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን ለማስተዋወቅ የሚመክር መድረክ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፕሮሞሽን ስትራትቴጂ ላይ የሚመክር መድረክ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከተመድ የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት ጋር በትብብር አዘጋጅቷል፡፡ መድረኩ የተቀናጁ የግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን ለማስተዋወቅ የተዘጋጀ ሲሆን በመርሃ- ግብሩ…

ኢዜአ 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ ነው፡፡   በአከባበር ስነ ስርዓቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር…

የተለያዩ ሀገራት ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስትያናት በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ዕረፍት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሀገራት ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስትያናት በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ዕረፍት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ፡፡ በዚሁ መሰረት ÷ የሕንድ ማላንካራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ ባስሊዮስ ማርቶማ አቡነ…

የደሴ ዲስትሪክት ሥር የሚገኙ 23 የኤሌክትሪክ አገልግሎት መስጫ ማዕከላት ኃይል አገኙ

አዲስ አበባ፣የካቲት 25፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወራሪው የትህነግ ቡድን ጉዳት ካደረሰባቸው በደሴ ዲስትሪክት ሥር የሚገኙ 23 የኤሌክትሪክ አገልግሎት መስጫ መዕከላት ኃይል ማግኘታቸው ተገለጿል፡፡ በወገልጤና አከባቢ የምትገኘው እና ከፍተኛ የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ውድመት ከደረሰባት ፀሀይ…

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አራተኛው ፓትረያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ የቀብር ሥነ ሥርዓት መጋቢት 4 ቀን ይፈጸማል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አራተኛው ፓትረያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ የቀብር ሥነ ሥርዓት በመጪው መጋቢት 4 ቀን ይፈጸማል። የቀብር ሥነ ሥርዓቱ በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል መጋቢት 4 ቀን እንደሚፈጸም…

አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር በፓትረያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ዕረፍት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር አራተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በፓትረያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ዕረፍት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ፡፡ አራተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን…