Fana: At a Speed of Life!

ዶ/ር ይልቃል ከፋለ በአዊ ብሔረስብ አስተዳደር ፋግታ ለኮማ ወረዳ በበጋ መስኖ የለማ ስንዴን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ በአዊ ብሔረስብ አስተዳደር ፋግታ ለኮማ ወረዳ በድማማ አንገረፍ ቀበሌ በበጋ መስኖ የለማ ስንዴ በመጎብኘት ላይ ናቸው:: በጉብኝቱ ከርዕሰ መስተዳደሩ በተጨማሪ የዞኑ እና የወረዳው የመንግስት…

ኢትዮጵያና ሱዳን በኢነርጂ ትብብር ግንኙነታቸውን ለማጠናከር መግባባት ላይ ደረሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ከሱዳን የኢነርጂ እና ማዕድን ተጠባባቂ ሚኒስትር መሐመድ አብደላ መሀሙድ ጋር ተገናኝተው በኢትዮጵያ እና በሱዳን መካከል ሊደረግ በሚገባው ትብብር ዙሪያ መክረዋል። በዚህ ወቅትም በሁለቱ ሀገራት…

አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር በፓትረያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ እረፍት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር አራተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በፓትረያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ እረፍት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ፡፡ አራተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትረያርክ ብፁዕ ወቅዱስ…

በደቡብ ክልል የበጋ ስንዴ ምርት የመሰብሰብ ተግባር ሁምቦ ወረዳ በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በዘንድሮው በጋ በመስኖ የለማ የቆላ ስንዴ ምርት መሰብሰብ ተግባር በወላይታ ዞን በሁምቦ ወረዳ አምፖ ኮይሻ ቀበሌ በይፋ ዛሬ ተጀምሯል። በክልሉ የለማው የቆላ ስንዴ በሦስት ወራት ውስጥ ለመሰብሰብ ዝግጁ…

ኢዜአ 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ ነው፡፡ በአከባበር ስነ ስርዓቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ዕረፍት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ዕረፍት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ‘‘ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ወደ አምላካቸው…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ዕረፍት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አራተኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ በማረፋቸው ሀዘን እንደተሰማቸው ገለፁ። ከንቲባ አዳነች በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባወጡት መግለጫ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ በማረፋቸው የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አራተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ በማረፋቸው ጥልቅ ኀዘን እንደተሰማቸው ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህብራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ባወጡት መግለጫ፥…

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አራተኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ አረፉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አራተኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ አረፉ። ቅዱስነታቸው በህክምና ሲረዱ ቆይተው ትናንት ምሽቱን አርፈዋል።

የጦር መሳርያ መነጽሮችን ወደ ሀገር ውስጥ ሊያስገባ ሲሞክር የተያዘው ተከሳሽ በገንዘብና በእስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለማለምና ለማነጣጠር  የሚያገለግሉ  የጦር መሳርያ መነጽሮችን ወደ ሀገር ውስጥ ሊያስገባ ሲሞክር የተያዘው ተከሳሽ በ9 ዓመት ፅኑ እስራትና  በ1 መቶ ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት እንዲቀጣ ተወሰነበት። የዐቃቤ ህግ የክስ…