የሀገር ውስጥ ዜና በአሜሪካ ድጋፍ የሚተገበረው ”ከፍታ” የተቀናጀ የልማት ፕሮጀክት ይፋ ሆነ ዮሐንስ ደርበው Mar 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ መንግሥት ድጋፍ የሚተገበረው ” ከፍታ” የተቀናጀ የልማት ፕሮጀክት ዛሬ ይፋ ሆነ፡፡ ከፍታ ፕሮጀክት የወጣቶች ሰብዕና ግንባታ ላይ ትኩረት ሰጥቶ የሚሰራ ሲሆን÷ 60 ሚሊየን ዶላር በጀት የተመደበለትና በ5 ዓመታት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከ33 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ እድል መፍጠሩን ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Mar 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከ33 ሺህ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ እድል መፍጠሩን አስታወቀ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የ2014 ዓ.ም የ6 ወር አፈፃፀሙን ለኢፌዴሪ የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ ምክክሩ ግቡን እንዲመታ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሀገርን ከፊት ማስቀደም አለባቸው – የፖለቲካ ፓርቲ ኃላፊዎች ዮሐንስ ደርበው Mar 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ምክክሩ የታለመለትን ግብ ያሳካ ዘንድ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሀገርን ከፊት ያስቀደመ አካሄድን መከተል እንደሚጠበቅባቸው የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ ኃላፊዎች ገለጹ፡፡ የነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ሊቀመንበር ዶክተር አብዱልቃድር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከር ከፍ ያለ ፍላጎት አላት – አቶ ደመቀ መኮንን ዮሐንስ ደርበው Mar 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ጋር ያላትን የቆየ የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከር ከፍ ያለ ፍላጎት እንዳላት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና በጉምቢ ቦርዶዴ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ሕይወት አለፈ ዮሐንስ ደርበው Mar 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ሐረርጌ ዞን በጉምቢ ቦርዶዴ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ 3 ሰዎች ሕይወት ማለፉን በወረዳው የትራፊክ አስተባባሪ ዋና ሳጅን ኡመር ኡስማን ገለጹ፡፡ በአደጋው በ23 ሰዎች ላይም ከባድና ቀላል ጉዳት ደርሷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የቱርኩ ኤም ጂ ኩባንያ በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች ለመሰማራት ፍላጎቱን አሳወቀ ዮሐንስ ደርበው Mar 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሲ) በበርካታ አገሮች ውስጥ አምራች ፋብሪካዎች ያሉት የቱርኩ የኤም. ጂ.ፕሮጀክቶች ኩባንያ በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች ለመሰማራት ያለውን ፍላጎት ማሳየቱን በአንካራ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ የኤም ጂ ፕሮጀክቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዝብና የመንግስት ሀብት ምዝበራን ለማጋለጥ ሚዲያው የሚጫወተው ሚና ግልጽነትን ለመፍጠር ያስችላል – ምሁራን Meseret Awoke Mar 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የህዝብና የመንግስት ሀብት ምዝበራን ለማጋለጥ ሚዲያው በምርመራ ዘገባዎች የሚጫወተው ሚና በመንግስት አስተዳደር ግልጽነትን ለመፍጠር እንደሚያስችል የጸረ ሙስና አንቂና የጋዜጠኝነት ምሁራን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሚዲያው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል የዘንድሮው የበልግ ዝናብ ከሚያዚያ ወር አጋማሽ በኋላ እንደሚሻሻል ተገለጸ Meseret Awoke Mar 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የዘንድሮው የበልግ ዝናብ አገባቡ የተዳከመ ቢሆንም ከሚያዚያ ወር አጋማሽ በኋላ እየተሻሻለ እንደሚመጣ የሶማሌና የአጎራባች ክልሎች የሚቲዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። የሶማሌና የአጎራባች ክልሎች የሚቲዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት የትንበያ ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርና ሚኒስትሩና የአማራ ክልል ርዕሠ መስተዳድር በዘንዘልማ ቀበሌ የለማ የስንዴ ማሳን ጎበኙ Melaku Gedif Mar 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትር ዑመር ሁሴን እና የአማራ ክልል ርዕሠ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በባህርዳር ከተማ አስተዳደር ዘንዘልማ ቀበሌ የለማ የስንዴ ማሳን ጎብኝተዋል፡፡ ሚኒስትሩ በጉብኝታቸው ወቅት እንደገለፁት÷ በክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንጂነር ታከለ ኡማ የአኮቦ የወርቅ ማምረቻን ስራ ለማስጀመር ጋምቤላ ገቡ ዮሐንስ ደርበው Mar 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድንና ነዳጅ ሚንስትሩ ኢንጂነር ታከለ ኡማ የአኮቦ የወርቅ ማምረቻን ስራ ለማስጀመር ጋምቤላ አኮቦ ገብተዋል፡፡ በአኮቦ የወርቅ ማምረቻ ስራ ማስጀመሪያ ስነ ስርዓት ላይ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡመድ ኡጁሉና ሌሎች…