የሀገር ውስጥ ዜና የወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ የጊፋታ በዓል እየተከበረ ነው Meseret Awoke Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ የጊፋታ በዓል የወላይታ ብሔር የባህል የቋንቋና የታሪክ ሲምፖዚየም በማካሄድ ነው በዛሬው ዕለት በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተከበረ የሚገኘው፡፡ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ዶክተር እንድሪያስ ጌታ እና የባህል ቱሪዝምና ስፖርት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ አዲሱ ምክር ቤት መስከረም 18 ይመሰረታል Meseret Awoke Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ አዲሱ ምክር ቤት መስከረም 18 ምስረታውን እንደሚያካሂድ የምክር ቤቱ አፈጉባኤ ዘርፈሽዋል ንጉሴ ገለጹ። በእለቱ አዲስ የምክር ቤቱ አባላት ስራቸውን በቃለ መሀላ ይጀምራሉም ብለዋል። በተጨማሪም አዲስ የካቢኒ አባላትን የመሰየም…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግሥት ከተፈናቃዮች ጎን ቆሞ አሰፈላጊውን ድጋፍ ያደርጋል – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ Tibebu Kebede Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በደሴ ከተማ ተገኝተው በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ከሰሜን ወሎ ዞን ተፈናቅለው በተለያዩ የመጠለያ ጣቢያዎች የሚገኙ ተፈናቃዮችን እየጎበኙ ነው። ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተፈናቃዮቹን እየተዘዋወሩ በመጎብኘት…
የሀገር ውስጥ ዜና Tibebu Kebede Sep 25, 2021 0 አቶ ደመቀ መኮንን ከተመድ ዋና ጸሐፊ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከተመድ ዋና ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በኒው ዮርክ ተገናኝተው በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እድሳት የተደረገላቸውን ዘጠኝ የአቅመ ደካማ ቤቶችን አስረከቡ Meseret Awoke Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አማካይነት በክረምት የበጎፈቃድ አገልግሎት እድሳት የተደረገላቸውን ዘጠኝ የአቅመ ደካማ ቤቶችን አስረከቡ ። ዛሬ ማለዳ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 በመገኘት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀይማኖት አባቶች እና ወጣቶች የመስቀል አደባባይን አጸዱ Meseret Awoke Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ የእምነት ተቋማት የተውጣጡ የሀይማኖት አባቶች እና ወጣቶች መስቀል አደባባይን አጸዱ። የአዲስ አበባ ከተማ ደረቅ ቆሻሻ አስተዳደር ኤጀንሲ የአዲስ አበባ ሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር በመቀናጀት የመስቀል ደመራ በዓል የሚከበርበትን መስቀል…
የሀገር ውስጥ ዜና ሶስተኛው የአዲስ አበባ ምክር ቤት የቅድመ ምስረታ ስልጠና መድረክ ተጀመረ Meseret Awoke Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ሶስተኛው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የቅድመ ምስረታ ስልጠና መድረክ እየተካሄደ ነው። በአሁኑ ሰዓትም በመድረኩ በከተማው ምክር ቤት በ2013 6ኛው ሃገራዊና ከተማ አቀፍ ለአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ተመራጭ የምክር ቤት አባላት የምክር ቤቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሻሸመኔ ከተማ የሚገኘው እናት ኮሌጅ ለአረጋውያን ያስገነባቸውን ቤቶች ማስረከብ ጀመረ Meseret Awoke Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሻሸመኔ ከተማ የሚገኘው እናት ኮሌጅ በክረምት በጎ አድራጎት ስራ ለአረጋውያን ያስገነባቸውን ቤቶች ለባለቤቶቹ ማስረከብ ጀመረ። ኮሌጁ በሻሸመኔ ከተማ ለሦሰት እናቶች ያስገነባቸውን ቤቶች ነው ለባለቤቱቹ እናቶች ከነ ቁልፉ ያስረከበው።…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራት የሚያደርጉትን የሰበዓዊ ድጋፍ ከፍ ለማድረግ ፍላጎት አሳይተዋል – አምባሳደር ዲና ሙፍቲ Tibebu Kebede Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተመድ 76ኛ ጉባዔ ጎን ለጎን ኢትዮጵያን በተመለከተ ብዥታ ያለባቸውን ወገኖች የማስረዳቱ ሄደት ውጤታማ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ። አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ከትናት ምሽቱ ፋና 90…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲሱ የኦሮሚያ ክልል መንግስት ዛሬ ይመሰረታል Tibebu Kebede Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ ዛሬ በሚያካሄደው ጉባኤ አዲሱ የኦሮሚያ ክልል መንግስት ይመሰረታል። በ6ኛው አገራዊ ምርጫ ለጨፌ ኦሮሚያ የተመረጡ አባላት በመጀመሪያ ጉባኤያቸው ክልሉን ለአምስት ዓመታት የሚመራ አካል ይደራጃል፡፡ አዲሱ ጨፌ…