Fana: At a Speed of Life!

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከፖለቲካ መጠቀሚያነት ወጥቶ ወደ ሃይልና ህዝብ መጠቀሚያነት እንዲወርድ ያደረገ አመራር ፈጥሯል-ዶክተር አብርሃም

አዲ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከፖለቲካ መጠቀሚያነት ወጥቶ ወደ ሃይልና ህዝብ መጠቀሚያነት እንዲወርድ ያደረገ አመራር መፈጠሩን ዶክተር አብርሃም በላይ ገለጹ፡፡ ዶክተር አብርሃም በላይ የመከላከያ ሚኒስትርና የግድቡ የስራ አመራር…

ዛሬ ለኢትዮጵያ የብርሀን መባቻ ነውና መላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አለን-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ የካቲት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ለኢትዮጵያ የብርሀን መባቻ ነውና መላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዛሬ የአፍሪካ ትልቁ የኃይል ማመንጫ የህዳሴ ግድብ ሥራ…

ዓባይ ለኢትዮጵያ ብርሃን መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 375 ሜጋ ዋት የሚያመነጨውን የታላቁ ህዳሴ የግድቡ የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት ሂደትን በይፋ አስጀምረዋል፡፡ የዓባይ ወንዝ በኢትዮጵያዊያን ዘንድ የስነ ቃልና ይትባሀሉ የቁጭት፣…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሕዳሴ ግድብን የኃይል ማመንጨት ሥራ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሕዳሴ ግድብን የኃይል ማመንጨት ሥራ ዛሬ በይፋ አስጀመሩ፡፡ ግድቡ ሐምሌ 2012 ዓ ም ላይ 4 ነጥብ 5 ቢሊየን ሜትር ኪዩብ ውሃን በመጀመሪያ ዙር የያዘ ሲሆን፥ ባለፈው ነሐሴ ወር 2013…

በቀይ ባህርና በአፍሪካ ቀንድ ሀገራት መካከል ጠንካራ የትብብር ማዕቀፍ መፍጠር ያስፈልጋል- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀይ ባህር እና የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ ለቀጠናዊ ኢኮኖሚያዊ ውህደት እና ሰላማዊ ልማት የበለጠ ድጋፍና ትብብር እንደሚያስፈልግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ…

ዓባይ እና የህዳሴ ግድብ ዐበይት ሁነቶች

1922 ፦ ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ ግድብ ለመገንባት የመጀመሪያውን ጥናት ያካሄደችው በፈረንጆቹ አቆጣጠር 1922 ዓመተ ምህረት ነበር። በወቅቱ የብሪታኒያ መንግሥት የዓባይን መነሻ ምንጭ ለማወቅ እና በዓባይ ወንዝ ላይ ግድብ ለመገንባት ያለመ ቡድን ወደ ዳንግላ ከተማ ልከው…

በሶማሌ ክልል ለተከሰተው ድርቅ ምላሽ ለመስጠት የክልሉ መንግሥት ከ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ አድርጓል- ርዕሠ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ለተከሰተው ድርቅ ምላሽ ለመስጠት የክልሉ መንግሥት ከ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ማድረጉን ርዕሠ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ አስታወቁ፡፡ የሶማሌ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዘመን፣ 1ኛ ዓመት፣ 2 መደበኛ…