የሀገር ውስጥ ዜና አዲሱ የኦሮሚያ ክልል መንግስት ዛሬ ይመሰረታል Tibebu Kebede Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ ዛሬ በሚያካሄደው ጉባኤ አዲሱ የኦሮሚያ ክልል መንግስት ይመሰረታል። በ6ኛው አገራዊ ምርጫ ለጨፌ ኦሮሚያ የተመረጡ አባላት በመጀመሪያ ጉባኤያቸው ክልሉን ለአምስት ዓመታት የሚመራ አካል ይደራጃል፡፡ አዲሱ ጨፌ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በሚዛን ግቢ ያስተማራቸውን ተማሪዎች በነገው ዕለት ያስመርቃል Feven Bishaw Sep 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በሚዛን ግቢ ሲያስተምራቸው የቆየውን ከ1 ሺህ 500 በላይ ተማሪዎች በነገው ዕለት ያስመርቃል፡፡ ተመራቂዎቹ በመደበኛና በተከታታይ በማህበራዊ ሳይንስ ፣በግብርና እና በተፈጥሮ ሃብት እንዲሁም በህግ ትምህርት ክፍል…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የመስቀል ደመራ በዓል በሰላም እንዲከበር ዝግጅት ተደርጓል Feven Bishaw Sep 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም 14፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል በሰላም እንዲከበር አስፈላጊውን የፀጥታ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ዝግጅት ከመደረጉም ባሻገር ለፀጥታ ኃይሉ በበጎ ፈቃደኝነት አጋዥ የሆኑ በቅርቡ የተመረቁ ከ27ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የበጋው የዝናብ ስርጭት መደበኛና ከመደበኛ በታች እንደሚሆን ተገለጸ Alemayehu Geremew Sep 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መጪው በጋ ሊኖር የሚችለው የዝናብ ስርጭት መደበኛና ከመደበኛ በታች መሆኑን የብሔራዊ ሜትዮሮሎጂ ኤጄንሲ ገለፀ። ኤጄንሲው በመጪው በጋ ሊኖር የሚችለውን የአየር ጠባይ አዝማሚያ ትንበያ ዛሬ ይፋ አድርጓል። በአዳማ ከተማ በተካሄደውና ባለፈው…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀል፣ የኢሬቻ በዓላትና የመንግስት ምስረታ ስነ-ስርዓት ያለ ምንም የፀጥታ ችግር እንዲከወኑ ዝግጅት ተጠናቋል-የፌደራል ፖሊስ Feven Bishaw Sep 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም 14፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመስቀል፣ ከኢሬቻ በዓላትና ከመንግስት ምስረታ ስነ-ስርዓት በፊትና በኋላ ሊከሰቱ የሚችሉ የፀጥታ ችግሮችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር፣ ችግር ከተከሰተ ህጋዊ እርምጃ ለመውሰድ የሚያስችል ዝግጅት መጠናቀቁን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ከኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ወርቁ አይተነው ከጎንደር ከተማ የህብረተሰብ ተወካዮች ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Sep 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለሀብቱ አቶ ወርቁ አይተነው ከጎንደር ከተማ የህብረተሰብ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ የህብረተሰብ ተወካዮቹ ባለሀብቱ በወቅታዊ የህልውና ዘመቻ እያደረገ ያለውን ድጋፍ በተመለከተ ምስጋና አቅርበዋል። ጎንደር ከተማ ያለውን ምቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር “የነጩ ፓስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተመንግስት” ዘመቻን ተቀላቀሉ Feven Bishaw Sep 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ፣ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱና የተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሠራተኞች "የነጩ ፓስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተመንግስት" ዘመቻን ተቀላቅለዋል፡፡ የአሜሪካ መንግስት የኢትዮጵያን ነባራዊ ሁኔታ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ አገራት ከህዝባቸው ነባራዊ ሁኔታ ጋር የሚሄድ የፖሊሲ አማራጭ መከተል እንደሚገባቸው ተመላከተ Feven Bishaw Sep 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም 14 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ አገራት ከውጭ የሚጫንባቸውን የፖሊሲ አማራጭ ሳይሆን ከህዝባቸው ነባራዊ ሁኔታ ጋር የሚሄድ አማራጭ ሊከተሉ እንደሚገባ የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ ባዘጋጀው 4ኛው የቻይና አፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ሴሚናር ላይ ተጠቆመ፡፡ ዛሬ በበይነ መረብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ20 ዓመት በታች የሴቶች የኢትየዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሩዋንዳን 4 ለ 0 አሸነፈ Alemayehu Geremew Sep 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊፋን ከ20 ዓመት በታች የሴቶች የዓለም ዋንጫ ውድድር የኢትየዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ርዋንዳን 4 ለ 0 አሸነፈ፡፡ ጎሎቹን ያስቆጠሩት ረድኤት አስረሳኸኝ፣ አረጋሽ ካልሳ እና ቱሪስት ለማ ናቸው፡፡ የፊፋ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች የዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል በእንግሊዝ መንግስት ልዩ መልእክተኛ ከሚመራ የልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Sep 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በእንግሊዝ መንግስት ልዩ መልእክተኛ ኒክ ዳየር የሚመራ የልዑካን ቡድን ጋር በወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ተወያይተዋል። የፌደራል መንግስት ሀገራዊ ግዴታዎች በሚጥሉበት ህግጋትና የአለም አቀፍ መስፈርት…