Fana: At a Speed of Life!

30 ኩንታል በርበሬና ሽሮ ከባዕድ ነገሮች ቀላቅለው ለሽያጭ ያቀረቡ ግለሰቦች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በወላይታ ዞን አረካ ከተማ ባዕድ ነገር በመቀላቀል እህል ሲፈጩ የተገኙ ወፍጮ ቤቶችን በማሸግ ባዕድ ነገር የተቀላቀለበት ሽሮና በርበሬ በፖሊስ ኤግዚቢትነት እንዲያዝ ተደርጓል። በዚህ ሳምንት ብቻ 17 ኩንታል በርበሬ እና…

የመስቀልና የደመራ በዓል በሠላም እንዲከበር ዝግጅቴን ጨርሻለሁ – የደሴ ከተማ የሕዝብ ሠላምና አስተዳደር ጸጥታ መምሪያ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደሴ ከተማ የሕዝብ ሠላምና አስተዳደር ጸጥታ መምሪያ ኃላፊ ኢንስፔክተር ሀሰን መሀመድ የመስቀል በዓል በሠላም እንዲከበር ሠላም በማስፈን ረገድ ዝግጅት ተደርጎል ብለዋል። ከሃይማኖት አባቶች፣ ከጸጥታ አካላትና ከአገልግሎት ሰጪዎች ጋር ውይይት…

አዲስ የሚመሰረተው መንግስት የህዝብን ፍላጎት ለማሟላት ቅድሚያ ሰጥቶ ይሰራል የሚል እምነት አለኝ-ዶ/ር አረጋዊ በርሄ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የሚመሰረተው መንግስት ካለፈው በመማር የህዝብን ፍላጎት ለማሟላት ቅድሚያ ሰጥቶ ይሰራል የሚል እምነት አለኝ ሲሉ የትግራይ  ዴሞክራሲ ፓርቲ ሊቀመንበር ዶክተር አረጋዊ በርሄ ተናገሩ። ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ነጻና ፍትሃዊ እንዲሁም…

ከ97 በላይ የኤሌክትሪክ ኃይል ያላገኙ የገጠር ከተሞች ተጠቃሚ ሆነዋል – የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ97 በላይ የገጠር ከተሞችን በባለፈው በጀት ዓመት የመብራት አገልግሎት ተጠቃሚ ማድረጉን የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለጸ። የተቋሙ የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ኃላፊ አቶ ማህተቤ አለሙ እንደገለጹት÷ ከ3 ሺህ 800 ኪሎ ሜትር በላይ…

የብሔራዊ መታወቂያ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ እንዳለው ሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የብሔራዊ መታወቂያ ለሰላም፣ ለኢኮኖሚ ዕድገትና ልማት፣ ለሀገር ደህንነት መልከ ብዙና ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያለው መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ። የብሄራዊ መታወቂያ ትግበራ ዝግጅት የደረሰበት ደረጃ ከባለድርሻ አካላት ጋር…

ከመስቀል በዓል ጋር በተያያዘ የዋጋ ንረት እንዳይኖር እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌዴራል ደረጃ የተዋቀረው ግብረ ሃይል በመጪው ሰኞ የሚከበረውን የመስቀል በዓል አስመልክቶ የዋጋ ንረት እንዳይከሰት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ግብረ-ሃይሉ በክርስትና የሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት…

ከኤሌክትሮኒክስ ንግድ ጋር ተያይዞ የዲጂታላይዜሽን ስራዎች እንዲያፋጠኑ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኤሌክትሮኒክስ የተሰጠ ማንኛውም መረጃ በወረቀት ከተሰጠ መረጃ ጋር እኩል ህጋዊ እንደሆነ ተገለጸ። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ፕሮግራም ዳይሬክተር ጀነራል ዶክተር አብዮት ባዩ÷ ዜጎች የዲጂታል አገልግሎት ላይ…

የመስቀል እና የኢሬቻ በዓላትን ለማክበር ወደ መዲናዋ የሚመጡ እንግዶች በሆቴሎች ጥሩ አቀባበልና መስተንግዶ ይጠብቃቸዋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል እና የኢሬቻ በዓላትን ለማክበር ወደ አዲስ አበባ የሚመጡ እንግዶች በሆቴሎች ጥሩ አቀባበልና መስተንግዶ እንደሚደረግላቸው የአዲስ አበባ ከተማ ሆቴል ባለንብረቶች ማሕበር አስታወቀ። ለኢሬቻ በዓል ከውጭና ከአገር ውስጥ ጥሪ…

የክልል መስተዳድሮች አዲስ መንግስት የሚመሰርቱበት ቀን ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የክልል መስተዳድሮች አዲስ መንግሥት የሚመሰርቱበትን ቀን ይፋ አድርገዋል፡፡ በዚሁ መሠረት የአማራ ክልል፣ የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል፣ የሲዳማ ክልል እና የጋምቤላ ክልል በቀጣይ ሳምንት አዲስ መንግስት…

ጠላትን በዱላ በመምታት ጀብዱ የፈጸሙ አባትና ልጅ

ጠላትን በዱላ በመምታት ጀብዱ የፈጸሙ አባትና ልጅ አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አርሶ አደር ፈንታዬ አበረ ተወልደው ያደጉት በሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ ቀበሌ 32 ነው። አርሶ አደሩ ሊያዋርዳቸዉ ወደ ሰፈራቸዉ የመጣዉን አሸባሪ እና ዘራፊ የህዋሓት…