Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በታንዛኒያ አቻዉ ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ጥር 15፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በታንዛኒያ አቻዉ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል፡፡ ዛንዚባር ላይ በተደረገው ይህ ጨዋታ የታንዛኒያን የማሸነፊያ ጎል ክሪሲያ ጆንባራ በ64ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥራለች፡፡ መረጃዉ የኢትዮጵያ እግር ኳስ…

በኢትዮጵያ አዘጋጅነት የሚካሄደው የአፍሪካ ዊልቼር ቅርጫት ኳስ ሻምፒዮና ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አዘጋጅነት የሚካሄደው 11ኛው የአፍሪካ ዊልቼር ቅርጫት ኳስ ሻምፒዮና በአዲስ አበባ ራስ ሐይሉ ጅምናዚየም ዛሬ ተጀምሯል። በመክፈቻ ስነ ስርዓቱ ላይ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ፣ የባህልና ስፖርት…

የፌዴራልና ክልሎች ኢንቨስትመንት ተቋማት የ2014 የመጀመሪያው መንፈቀ ዓመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራልና ክልሎች ኢንቨስትመንት ተቋማት የ2014 የመጀመሪያው መንፈቀ ዓመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ በጅግጅጋ ተጀመረ፡፡ በመክፈቻ ስነ ስርዓቱ ላይ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ፣ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን…

እድሳት ሲደረግለት የቆየው የአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ህንፃ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እድሳት ሲደረግለት የቆየው የአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ህንፃ ተመረቀ። ህንጻውን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ቡዜና አልከድር እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች መርቀው…

ሩሲያ “ሞስኮ በዩክሬን መፈንቅለ መንግስት እንዲካሄድ እያሴረች ነው” በሚል ብሪታኒያ ያወጣችውን ክስ አጣጣለች

አዲስ አበባ፣ጥር 15፣2014 (ኤፍ ቢሲ ) ሩሲያ በዩክሬን "ለሞስኮ ታዛዥ መንግስት ለመመስረት መፈንቅለ መንግስት እንዲፈፀም እያሴረች ነው" በሚል ብሪታኒያ የምታናፍሰውን መረጃ አጣጣለች። የብሪታንያ መንግስት በትላንትናዉ እለት በለቀቀው ጋዜጣዊ መግለጫ፥ "ሞስኮ በዩክሬን መፈንቅለ መንግስት…

በደቡብ ክልል ከ5 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ሰዎች የጤና መድህን አገልግሎት ተጠቃሚ መሆናቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን ክልላዊ የንቅናቄ መድረክ በአርባ ምንጭ ከተማ እየተካሔደ ነው፡፡ በደቡብ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ዲላሞ ኦቶሬ በምክክር መድረኩ ላይ…