Fana: At a Speed of Life!

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርምየር ሊግ ጨዋታዎች ሲቀጥሉ መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሀዲያ ሆሳና ይጫወታል

አዲስ አበባ፣የካቲት 10፣2014 (ኤፍ ቢሲ) 13ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርምየር ሊግ ጨዋታዎች ሲቀጥሉ መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሀዲያ ሆሳና የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡ እስካሁን በተደረጉ ጨዋታዎች ሽንፈት ያልገጠመው ቅዱስ ጊዮርጊስ ደረጃውን ለማስጠበቅ እና…

የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ስኬታማ ነበር- አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናችን የተካሄደው 35ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ስኬታማ እንደነበር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ፡፡ አምባሳደር ዲና ዛሬ ሳምንታዊ መግለጫ የሰጡ ሲሆን፥ አማርኛ…

6ኛው የአውሮፓ ኅብረት – አፍሪካ ኅብረት ጉባዔ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የአውሮፓ ኅብረት - አፍሪካ ኅብረት ጉባዔ በቤልጂየም ብራሰልስ ተጀምሯል፡፡ ጉባዔው ዛሬ እና ነገ የሚካሄድ ሲሆን የሁለቱ ህብረቶች አባል ሀገራት መሪዎች እየተካፈሉ ነው፡፡ በጉባዔው መሪዎቹ የላቀ ብልጽግና እውን…

በመዲናዋ በተከሰተ የእሳት አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በትናትናው እለት በተከሰተው የእሳት አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡ የአዲስ አበባ አደጋና ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት…

የሶማሌ ክልል ግማሽ ቢሊየን ብር ተጨማሪ በጀት እንዲፀድቅ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ካቢኔ ባካሄደው ስብሰባ 500 ሚልየን ብር ተጨማሪ በጀት እንዲፀደቅ ውሳኔ አሳለፈ። ተጨማሪ በጀቱ በሚቀጥሉት ወራት ለድርቅ አደጋው ምላሽ የሚውል መሆኑ ተገልጿል። በተለይም ለተለያዩ ምግቦች መግዣ፣ ለውሃ፣…

ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በተለያዩ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ውይይት እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያዘጋጀው የፖለቲካ ፓርቲዎች የውይይት መድረክ በተለያዩ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ምክክር በማድረግ ላይ ነው፡፡ የመድብለ ፓርቲ ግንባታ ፣ ምርጫ እና ምርጫ ነክ ጉዳዮች ፣ ሕገ መንግስታዊ ጉዳዮች፣ የዴሞክራሲ ተቋማት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከአውሮፓ ህብረት አመራሮች ጋር ፍሬያማ ውይይት ማድርጋቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ቻርልስ ሚሼል እና ከሕብረቱ ዓለም አቀፍ አጋርነት ኮሚሽነር ዩታ ኧርፒላይነን ጋር በብራስልስ ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚንስቴር…

የኢትዮጵያ እና እስራኤል ቁርኝት ዘመናትን ያስቆጠረና ታሪካዊ ነው-በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10 ፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ከሆኑት አቶ አለልኝ አድማሱ ጋር ተወያይተዋል። ሁለቱ ሃገራት የሚያስተሳስሯቸው በርከታ ጉዳዮች መኖራቸውን የተናገሩት ሚኒስትሩ፥…