የሀገር ውስጥ ዜና ሳማሪታንስ ፐርስ ለኢትዮጵያ የህክምና ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ Meseret Demissu Feb 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳማሪታንስ ፐርስ የተሰኘው ዓለም አቀፍ ግብረሰናይ ድርጅት የህክምና ቁሳቁሶችን ለኢትዮጵያ ድጋፍ አደረገ። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ፥ ቦሌ ዓለም ዓቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በመገኘት ድጋፉን ተረክበዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም የደረሰበትን ዘመናዊ የባንክ ስርዓት በሀገራችን ተግባራዊ ለማድረግ እየሰራን ነው – አቤ ሳኖ Meseret Demissu Feb 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም የደረሰበትን ዘመናዊ የባንክ ስርዓት በሀገራችን ተግባራዊ ለማድረግ እየሰራን ነው ሲሉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ ተናገሩ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት አቶ አቤ ሳኖ፥…
የዜና ቪዲዮዎች በዓለም ላይ የመጡ ቴክኖሎጂዎችን መተግበር ላይ ትኩረት እናደረጋለን -የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት Amare Asrat Feb 17, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=7t8RO82Fln0
የሀገር ውስጥ ዜና በምዕራብ ወለጋ ዞን በአሸባሪው ሸኔ አባላት ላይ እርምጃ ተወሰደ Meseret Demissu Feb 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ወለጋ ዞን ቤጊ እና ቆንዳላ ወረዳዎች ውስጥ በሚንቀሳቀሱ የአሸባሪው የሸኔ ቡድን አባላት ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለጸ፡፡ የዞኑ ነዋሪዎች ሸኔ የኦሮሞ ህዝብ ጠላት በመሆኑ ከጸጥታ ኃይሎች ጋር በመሆን አካባቢውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልላዊ መንግሥት የሕዝቡን የፀጥታ ስጋት ለመቀነስ የአመራር ምደባና ስምሪት ማስተካከያ ማድረጉን አስታወቀ Feven Bishaw Feb 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልላዊ መንግሥት ክልሉ የገጠመው የሰላምና የፀጥታ ችግሮችን በአግባቡ ለመቅረፍ ያስችል ዘንድ በክልሉ የፀጥታ መዋቅር ላይ ያሉ ጉድለቶችን እና ጥንካሬዎችን አስመልክቶ በዝርዝር ግምገማ ሲያካሂድ ቆይቷል። በመሆኑም…
የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከስሎቪኒያ አቻቸው ጋር ያደረጉት ውይይት Amare Asrat Feb 17, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=tXKv0DGAwzQ
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒሴፍ በጋምቤላ ክልል በጎርፍ ለተጎዱ ወገኖች ከ13 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ Alemayehu Geremew Feb 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት የሕጻናት መርጃ ድርጅት በጋምቤላ ክልል ባለፈው ክረምት በጎርፍ ለተጎዱ ወገኖች ከ13 ሚሊየን ብር በላይ የጥሬ ገንዝብ ድጋፍ አደረገ። በጋምቤላ የተራድኦ ድርጅቱ ተጠሪ ዶክተር አብዱልሀቅ ዋሂድ እንደገለጹት፥ ዩኒሴፍ ድጋፉን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ፈንድ ተቋም ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Feb 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ፈንድ ተቋም ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂየቫ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ፈንድ ተቋም ጋር ያላትን ትብብር ስለ ማጠናከር መክረዋል፡፡ ውይይታቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በ4 ነጥብ 8 ሚሊየን ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ በማህበራዊ ተግዳሮቶች ላይ የሚሰራ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ Meseret Demissu Feb 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣የካቲት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ህብረት የ4 ነጥብ 8 ሚሊየን ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ ለ3 ዓመት የሚተገበር በማህበራዊ ተግዳሮቶች፣ በጤና እና በስርዓተ ጾታና እኩልነት ላይ የሚሰራ ፕሮጀክት በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ይፋ ተደርጓል፡፡ በፕሮጀክቱ ትውውቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብራዚል ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የኢነርጂ ልማት ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ተገለፀ Feven Bishaw Feb 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብራዚል ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የኢነርጂ ልማት ዘርፍ መሰማራት እንደሚፈልጉ የሀገሪቱ አምባሳደር ገለጹ። የውሃና ኢነርጂ ሚንስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋና ሌሎች የሚኒስቴሩ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በኢትዮጵያ የብራዚል አምባሳደር ሉዊዝ…