በዞኑ ከህልውና ዘመቻው ጎን ለጎን የበጋ ወራት የመስኖ ልማት ስራን ከእቅድ በላይ ማሳካት ተችሏል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከህልውና ዘመቻው ጎን ለጎን በተካሄደ የበጋ የመስኖ ልማት ስራ ከእቅድ በላይ ማሳካት መቻሉን የዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ፡፡
በመምሪያው የመስኖ ልማት የስራ ሂደት አስተባባሪ አቶ ሃውልቱ ታደሰ ለኢዜአ…