የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአውሮፓ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Feb 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአውሮፓ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ቻርልስ ሚሼል ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ ከአፍሪካ ኅብረት እና ከአውሮፓ ኅብረት የጋራ ጉባኤ አስቀድሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአውሮፓ ኅብረትና የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች የጋራ ጉባኤ ላይ ለመታደም ብራሰልስ ገቡ Meseret Awoke Feb 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የልዑካን ቡድናቸው ስድስተኛውን የአውሮፓ ኅብረት እና የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች የጋራ ጉባኤ ለመታደም በቤልጂየም ብራሰልስ ገቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በጉባኤው ከሚያደርጉት ተሳትፎ ባሻገር ከአውሮፓ መሪዎች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ እና ቱርክ በ13 የኢኮኖሚ ዘርፎች ለመተባበር ተስማሙ Feven Bishaw Feb 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣የካቲት 9፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ እና ቱርክ በ13 የኢኮኖሚና የኢንዱስትሪ ዘርፎች ለመስራት መስማማታ ቸዉን አስታወቁ፡፡ የቱርኩ ፕሬዚደንት ረጅብ ጣይብ ኤርዶኻን ከአስር አመታት በኋላ በተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ያደረጉ ሲሆን፥ ከአቡዲያቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙሰጠፌ መሀመድ በ155 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባውን የሀርተሼክ-ሀርሺን የጠጠር መንገድ አገልግሎት አስጀመሩ Feven Bishaw Feb 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ርዕሰ መሰተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ የሚመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራር ቡድን ደረጃውን በጠበቀ መልኩ በ155 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባውን የሀርተሼክ-ሀርሺን የጠጠር መንገድ አስመርቆ ለአገልግሎት ክፍት እንዲሆን አስደረገ።…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የነዳጅ አቅርቦት ዙሪያ በተዘጋጀ ሰነድ ላይ ውይይት ተካሄደ Meseret Awoke Feb 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ በነዳጅ አቅርቦትና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ባዘጋጀው ሰነድ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡ ውይይቱ ከነዳጅ ግብይት ጋር ተያይዞ በአዲስ አበባ ከተማ ሰሞኑን ለተፈጠረው ችግር የመፍትሄ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአንድ ሣምንት ምርቱን አቋርጦ የነበረው የፊንጫ ስኳር ፋብሪካ ዳግም ስራ ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Feb 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በነዳጅ አቅርቦት ችግር ለአንድ ሣምንት ማምረት አቋርጦ የነበረው የፊንጫ ስኳር ፋብሪካ ዳግም ምርት መጀመሩን የኢትዮጵያ ስኳር ኮርፖሬሽን ገለጸ፡፡ በዓመት 2 ነጥብ 7 ሚሊየን ኩንታል ስኳርና 20 ሚሊየን ሊትር ኢታኖል የማምረት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋራ ጉባኤው በ“አፍሪካ-አውሮፓ የኢንቨስትመንት ማዕቀፍ” ላይ ይመክራል Feven Bishaw Feb 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የአፍሪካና የአውሮፓ ሕብረት ጉባኤ “በአፍሪካ-አውሮፓ ኢንቨስትመንት ማዕቀፍ" እንዲሁም በአፍሪካ እና በሌሎች ዓለም አቀፍ አጀንዳዎች ላይ እንደሚመክር ተገለጸ። የአውሮፓ ኅብረት ጉባኤውን በተመለከተ ባወጣው መግለጫ፥ በጉባኤው አውሮፓ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም የወጪ ንግድ 658 ነጥብ 1 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ Feven Bishaw Feb 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ሰባት ወራት ከቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም የወጪ ንግድ 658 ነጥብ 1 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱ ተገለፀ፡፡ ባለፉት ሰባት ወራት 145 ሺህ 321 ቶን የቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ምርት በመላክ 461 ነጥብ 81 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል 11 ነጥብ 6 ሚሊየን ሰዎች የዕለት ደራሽ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል ዮሐንስ ደርበው Feb 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በአሸባሪው ህወሓት ወረራ እንዲሁም ከኦሮሚያ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች የተፈናቀሉ ወገኖችን ጨምሮ 11 ነጥብ 6 ሚሊየን ሰዎች የዕለት ደራሽ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው የክልሉ አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና ድርቁ በዱር እንስሳት ላይ እያስከተለ ያለውን ጉዳት ለመቀነስ ጥረቶች እየተደረጉ ነው Feven Bishaw Feb 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ድርቁ በዱር እንስሳት ላይ እያስከተለ ያለውን ጉዳት ለመቀነስ ጥረቶች እየተደረጉ መሆኑን የቦረና ብሔራዊ ፓርክ ገልጿል። በዚህም ገንዳ በመስራት ውሃ በተሽከርካሪ የማቅረብ ሙከራዎች በመደረግ ላይ ቢሆኑም ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በፓርኩ በነበረው…