ኢትዮጵያና ጣሊያን በአግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ እና ፋሽን ኢንዱስትሪ በጋራ ለመስራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ጣሊያን በአግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ እና ፋሽን ኢንዱስትሪ በጋራ ለመስራት ተስማሙ፡፡
የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል በኢትዮጵያ የጣሊያን አምባሳደር አጎስቲዮኖ ፓሌሴ በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።
ሚኒስትሩ በዚህ…
ፓርቲዎች ጠቅላላ ጉባኤ በማከናወንና አስፈላጊ የሰነድ ማሻሻያዎችን በማድረግ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ እንዲያስገቡ ምርጫ ቦርድ አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓርቲዎች ጠቅላላ ጉባኤ በማከናወንና አስፈላጊ የሰነድ ማሻሻያዎችን በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ በማድረግ እንዲያስገቡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አሳሰበ፡፡
ምርጫ ቦርዱ ህዳር 23 ቀን 2014 ከፓርቲዎች ጋር ባደረገው ምክክር በአዋጅ ቁጥር…
የሰሜን ሸዋ ዞን እና የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የጋራ ምክክር መድረክ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን እና ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን አጎራባች ወረዳዎች የአመራሮችና የጸጥታ ተቋማት የጋራ ምክክር መድረክ በሽዋሮቢት ከተማ መካሄድ ጀመረ።
የምክክር መድረኩ ሁለቱ ወንድማማች ህዝቦች አሁን ላይ ያገኙትን…
ካለፉት ሣምንታት ጀምሮ ሸገር ዳቦ ምርት ማቅረብ አልቻለም
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአንድ ወር ከ15 ቀን በላይ የዳቦ አቅርቦት መቋረጡን የሸገር ዳቦ መሸጫ ሱቆች ሠራተኞች እና ተጠቃሚዎች ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ተናገሩ፡፡
በተለይም በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ላሉ የህብረተሰብ ክፍሎች የዳቦ አቅርቦቱ…
መድረኩ አመራርና አባሉ ሀገራዊ እና ከተማ አቀፍ አሁናዊ ሁኔታን በሚገባ በመረዳት ቀጣይ ለሚኖሩ ተልዕኮዎች በብቃት ለመወጣት የተዘጋጀ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወረዳና ለበታችኛው የፓርቲ መዋቅር ላሉ አመራርና አባላት በተሰጠው የአቅም ግንባታ መ ድረክ ለተነሱ ሃሳቦች በከተማው ከፍተኛ አመራሮች ማብራሪያና የቀጣይ የስራ አቅጣጫ ተሰጠ።
በከተማ ደረጃ የተጀመረው "መመረጥ-ተለውጦ…
መለሳለስና ቁጣ የታከለበት ተለዋዋጩ የሩስያና ዩክሬን ፍጥጫ
https://www.youtube.com/watch?v=6w320EtDQcE
በኢትዮጵያ ሰላምና መረጋጋትን ለማምጣት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መነሳት ትክክለኛ እርምጃ ነው – ቱርክ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ሰላምና መረጋጋትን ለማምጣት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መነሳት ትክክለኛ እርምጃ ነው ስትል ቱርክ ገለጸች፡፡
የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ÷ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲነሳ መወሰኑን አገሪቱ…
በኢትዮጵያ ያልሰከነው የፖለቲካ አውድ ለሕግ አስከባሪዎችና ለፍትህ ተቋማት ከባድ ፈተና ሆኖባቸዋል – ዶ/ር ጌዲዎን ጢሞቲዎስ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ያልሰከነው የፖለቲካ አውድ ለሕግ አስከባሪዎች እና ለፍትህ ተቋማት ከባድ ፈተና ሆኖባቸዋል ሲሉ የፍትህ ሚኒስትሩ ዶክተር ጌዲዎን ጢሞቲዎስ ተናገሩ።
የፍትህ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት በአዳማ እየተካሄደ በሚገኘው የፌደራል እና የክልል ጠቅላይ…
የከተማዋን ነዋሪዎች እያማረሩ ያሉና መፍትሔ የሚሹ ችግሮች
https://www.youtube.com/watch?v=MPQ-3jdYskc