የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ለዞንና ከተማ አስተዳደሮች 17 ተሽከርካሪዎችን ለገሰ ዮሐንስ ደርበው Feb 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎችን ጨምሮ ለሁሉም ዞኖች እና ለአዲስ ከተሞች ፅህፈት ቤቶች የ17 ተሽከርካሪዎች ድጋፍ አደረገ። የጽህፈት ቤት ኃላፊው አቶ ግርማ የሽጥላ በርክክብ መርሃ ግብሩ ላይ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ለድርቅ ተጎጂዎች የሚሆን ተጨማሪ 2 ቢለዮን ብር ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ Meseret Awoke Feb 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ) በኢትዮጵያ ለተከሰተው ድርቅ ድጋፍ የሚዉል ተጨማሪ 2 ቢሊየን ብር (39 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር) ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ። ድጋፉ ድርቅ በተከሰተባቸዉ የአማራ፣ ኦሮሚያ፣ ደቡብ እና ሶማሌ ክልሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በቀጣዮቹ ስድስት ወራት ከቱሪዝም ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ለማግኘት እየተሰራ ነው Feven Bishaw Feb 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በቀጣዮቹ ስድስት ወራት ከቱሪዝም ዘርፍ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ለማግኘት እየሰራ መሆኑን የክልሉ ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ገለጸ። ቢሮው የስድስት ወር የሥራ አፈጻጸም ግምገማውን በደሴ ከተማ እያከናወነ ነው። በግምገማው ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሓት ታጣቂዎች በአማራ ክልል ሰላማዊ ዜጎች ላይ ጭካኔ የተሞላበት ግድያን ጨምሮ አስገድዶ መድፈርና ዘረፋ እንደፈጸሙ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ገለፀ፡፡ Meseret Awoke Feb 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት ታጣቂዎች በአማራ ክልል ሰላማዊ ዜጎች ላይ ጭካኔ የተሞላበት ግድያን ጨምሮ አስገድዶ መድፈርና ዘረፋ እንደፈጸሙ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ገለፀ፡፡ ተቋሙ ዛሬ ባወጣው ሪፖርት ነው በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የሽብርተኛው ህወሓት ቡድን…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል በአውሮፓ ኅብረት የገንዘብ ድጋፍ የሚተገበር የእናቶች እና ሕጻናት ጤና ማሻሻያ መረሃ-ግብር ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Feb 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣የካቲት 9፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በጋምቤላ ክልል በአውሮፓ ኅብረት የገንዘብ ድጋፍ የሚተገበር የእናቶች እና ሕጻናት ጤና ማሻሻያ መረሃ-ግብር በይፋ ተጀምሯል። “ለሥርዓተ-ፆታ እኩልነት የማኅበራዊ ጤና ቁርጠኝነት” በሚል መረሃ-ግብር በክልሉ ባሉ አራት ወረዳዎች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለውጭ ገበያ የሚቀርብ ከ574 ሺህ ኩንታል በላይ የአኩሪ አተር ምርት ተሰበሰበ ዮሐንስ ደርበው Feb 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ለፋብሪካ ግብዓትነትና ለውጭ ገበያ የሚቀርብ ከ574 ሺህ ኩንታል በላይ የአኩሪ አተር ምርት መሰብሰቡን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታወቀ። ምርቱ የተገኘው በመኸር ወቅት በአኩሪ አተር ከለማው 28 ሺህ 300…
የሀገር ውስጥ ዜና በእነ ጄኔራል ታደሰ ወረደ የክስ መዝገብ የተከሰሱ 74 ተከሳሾች ላይ የተመሰረተውን ክስ ለመስማት ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ Alemayehu Geremew Feb 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጄኔራል ታደሰ ወረደ እና ሌተናል ጄኔራል ጻድቃን ገ/ትንሳኤን ጨምሮ በ74 ተከሳሾች ላይ የተመሰረተውን የዐቃቢ ሕግ ክስ ለመስማት ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ፡፡ በእነ ጄኔራል ታደሰ ወረደ የክስ መዝገብ የተከሰሱት የህውሓት ወታደራዊ ቡድን አመራርና አባላት…
ስፓርት በ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል Meseret Demissu Feb 15, 2022 0 አዲስ አበባ፤የካቲት 8፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል። ቀን 10 ሰዓት ላይ በተካሄደው የፋሲል ከነማ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ በሀዋሳ ከተማ 2 ለ 1 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡…
ሌሎች “ማጀቴ” የተሰኘው አዲስ የሙዚቃ አልበም በመጪው ሐሙስ ለአድማጭ ይደርሳል Meseret Demissu Feb 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በሻኩራ ሪከርድስ የተዘጋጀው "ማጀቴ" የተሰኘው አልበም በመጪው ሀሙስ ለአድማጭ እንደሚደርስ አዘጋቾቹ ዛሬ በቀነኒሳ ሆቴል በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ይፋ አድርገዋል። ይህ አልበም የራፕ ዘፈኖችን በማቀንቀን የምትታወቀው ኒና ግርማ…
የዜና ቪዲዮዎች እውነታን የከዱት የአሜሪካ ፀረ-ኢትዮጵያ ህጎች Amare Asrat Feb 15, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=GoGcGivn3LY