የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና አመራሮች የህዝቡን መሰረታዊ ጥያቄዎች ለመመለስ ዝግጁ ናቸው – ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ Meseret Demissu Feb 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና አመራሮች የህዝቡን መሰረታዊ ጥያቄዎች ለመመለስ ዝግጁ ናቸው ሲሉ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ ተናገሩ። ዶክተር ቢቂላ ይህንን…
የሀገር ውስጥ ዜና በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ የነበሩ ከ19 ሺህ በላይ ጥይቶች ተያዙ ዮሐንስ ደርበው Feb 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መነሻቸውን ከአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ያደረጉ 19 ሺህ 447 ጥይቶች እና ሶስት ሽጉጦች በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ባደረገው ክትትል ከአዲስ አበባ፣ አማራ እና ኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽኖች ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የጡረታ ዕድሜን ጣራ ወደ 60 ዓመት ከፍ ያደረገው አዋጅ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፀደቀ ዮሐንስ ደርበው Feb 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የመንግሥት እና የግል ሠራተኞች ጡረታን ለመደንገግ በቀረበው አዋጅ ላይ በመወያየት አፀደቀ። የመንግሥት ሠራተኞች የጡረታ አዋጅ ለማህበራዊ ፍትህ፣ ለኢንደስትሪ ሰላም፣…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢጋድ በምስራቅ አፍሪካ ተጨባጭ የኢኮኖሚ ትሥሥር ዕውን ለማድረግ ይሠራል-ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ Alemayehu Geremew Feb 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) በቀጠናው ተጨባጭ የኢኮኖሚ ትሥሥር ዕውን ለማድረግ እንደሚሠራ የድርጅቱ ዋና ጸሃፊ ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ተናገሩ። ዋና ጸሃፊው በብራስልስ በተካሄደው የአፍሪካ ቀንድ የሚኒስትሮች ኢኒሼቲቭ ስብሰባ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሳይበር ደኅንነትን ለማስጠበቅ አስቻይ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ Meseret Awoke Feb 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የሳይበር ደህንነትን ለማስጠበቅ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት ከኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ፕሮፌሰር ብርሃኑ የኤጀንሲውን የሳይበር ተሰጥዎ ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በጸጥታ ችግር ምክንያት 62 በመቶ የሚሆነው ህዝብ ምግብ ነክ ድጋፍ ይፈልጋል Meseret Awoke Feb 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የፀጥታ ችግር ባስከተለው ተፅዕኖ 62 በመቶ የሚሆነው ህዝብ ምግብ ነክ ድጋፍ እንደሚያስፈልገው የክልሉ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በክልሉ በፀጥታ ችግር ከቀያቸው ተፈናቅለው ለሚገኙ ዜጎች ከሚመለከታቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና 222 ሺህ 740 ሄክታር መሬት በቅመማ ቅመም ዘር ተሸፈነ Feven Bishaw Feb 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በኢትዮጵያ 222 ሺህ 740 ሄክታር መሬት በቅመማ ቅመም ዘር መሸፈኑ ተገለፀ፡፡ በዓለማችን የቅመማ ቅመም አምራች ከሆኑ አገራት ኢትዮጵያ በቀዳሚነት የምትገኝ ሲሆን ፥ በርካታ የቅመማ ቅመም ዝርያዎችንም ታበቅላለች፡፡…
የዜና ቪዲዮዎች ምዕራብ አፍሪካን በመንግስት ግልበጣ እያናወጠ ያለው አደገኛ ወንጀል (በበላይ በቀለ) Amare Asrat Feb 15, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=95pM3lg-2TA
የሀገር ውስጥ ዜና ለተፈጥሮ ሀብት ህልውና አደገኛ የሆኑ አረሞችን ለማጥፋት የሁሉም አካላት ርብርብ ያስፈልጋል – የኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ዮሐንስ ደርበው Feb 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሃብት ህልውና ላይ አደጋ የደቀኑ መጤ አረሞችን ለማጥፋት ሁሉን አቀፍ ንቅናቄ ማድረግ እንደሚገባ የኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን አስታወቀ። በዝዋይ ሃይቅ ላይ የተስፋፋውን የእምቦጭ አረም ለማጥፋትና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትጵያዊቷ አጊቱ ጉደታ ገዳይ የ20 ዓመት ጽኑ እስራት ተፈረደበት Feven Bishaw Feb 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትሬንቶ ፍርድ ቤት በኢትዮጵያዊቷ ሥራ ፈጣሪ አጊቱ ጉደታ ገዳይ በሆነው ሱሌማን አዳምስ ላይ የ20 ዓመት ጽኑ እስራት ፈርዶበታል፡፡ ፍርድ ቤቱ ትላንት የካቲት 7 ቀን 2014 ዓ.ም ባዋለው ችሎት ኢትዮጵያዊቷን ስራ ፈጣሪ አጊቱ ጉደታን ቤቷ ውስጥ…