የሀገር ውስጥ ዜና በዞኑ አሸባሪው ህወሓት ባደረሰው ጉዳት የውሃ ሽፋኑ ከነበረው ሽፋን 10 በመቶ ዝቅ ብሏል ዮሐንስ ደርበው Feb 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን አሸባሪው ህወሓት በውሃ ተቋማት ላይ ባደረሰው ጉዳት የውሃ ሽፋኑ ከነበረው 64 በመቶ ወደ 54 በመቶ ዝቅ ማለቱን የዞኑ ውሃ መስኖና ኢነርጂ ልማት መምሪያ ገለፀ። በዞኑ አጠቃላይ 14 ሺህ 372 የውሃ ተቋማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የላቀ አፈፃፀም ላሳዩ የሰራዊት አባላት እውቅና የመስጠት ስነ ስርዓት እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Feb 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመከላከያ ሚኒስቴር ምድር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ የላቀ አፈፃፀም ላሳዩ የሰራዊት አባላት እውቅና የመስጠት ስነ ስርዓት እየተካሄደ ነው። በመርሃ ግብሩም በመከላከያ ሚኒስቴር የሰራዊት ግንባታ ሥራዎች ዋና አስተባባሪ ጀነራል ባጫ ደበሌን ጨምሮ ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ኬንያ በድንበር አካባቢ የሚንቀሳቀሱ የጥፋት ኃይሎችን ለመመከት በጋራ እንሰራለን-የሁለቱ አገራት የጸጥታ ዘርፍ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች Feven Bishaw Feb 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ኬንያ በድንበር አካባቢ የሚንቀሳቀሱ የጥፋት ኃይሎችን በጋራ ለመመከት እንደሚሰሩ የሁለቱ አገራት የጸጥታ ዘርፍ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ገለጹ። የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል፤ የኬንያ ብሔራዊ ፖሊስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ በማዳበሪያ ምርት ኢንቨስትመንት ላይ መሰማራት ከሚፈልጉ ኩባንያዎች ጋር ተወያየ Feven Bishaw Feb 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስቴር በማዳበሪያ ምርት ኢንቨስትመንት ላይ መሰማራት ከሚፈልጉ ኩባንያዎች አንዱ ከሆነው የቱርክ ኩባንያ ኃላፊዎች ጋር ውይይት አድርጓል። በውይይቱ ባለሀብቶቹ በኢትዮጵያ ያለውን የተፈጥሮ ሀብት በመጠቀም የማዳበሪያ ፋብሪካ መገንባት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁሉም ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት እና ሀገራዊ አንድነት ሊሠራ ይገባል- የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት Feven Bishaw Feb 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉም የየራሱን አመለካከት ይዞ ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት እና ሀገራዊ አንድነት ሊሠራ ይገባል ሲሉ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ዑመር እድሪስ ተናገሩ፡፡ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኑሮ ውድነቱን ለመቅረፍ እየተሰራ ነው Feven Bishaw Feb 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኑሮ ውድነቱን ለመቅረፍ እየተሰራ መሆኑን የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዚህም በየሳምንቱ መጨረሻ በአዲስ አበባና ድሬዳዋ የተጀመሩትን አምራች እና ሸማችን በቀጥታ የማገናኘት ተግባር በሁሉም ክልሎች እንዲቀጥል እየተሰራ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶክተር ፍጹም አሰፋ ከግሎባል ግሪን ግሮውዝ ኢንስቲትዩት ኃላፊ ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Feb 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕላን እና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሰፋ በዛሬው እለት ከግሎባል ግሪን ግሮውዝ ኢንስቲትዩት የአፍሪካ እና የአውሮፓ ዳይሬክተር ዶክተር ማሌ ፎፎናን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዚህ ወይይት ላይ ዶክተር ፍጹም ኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተማ አስተዳደሩ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ ጋር ተወያየ Meseret Awoke Feb 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ ጋር ውይይት አደረገ፡፡ በዚህም ወቅት በመስቀል አደባባይና በጃንሜዳ ባህረ ጥምቀት ቦታዎች በቀረቡ ጥያቄዎች ላይ የጋራ ውይይት መደረጉ ነው የተመለከተው።…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ ዛሬ ወደ ቶኪዮ – ናራታ የቀጥታ በረራ ይጀምራል Meseret Awoke Feb 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዛሬ ወደ ቶኪዮ-ናራታ የቀጥታ በረራ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የደንበኞችን ፍላጎት መሰረት በማድረግ ከዛሬ የካቲት 8 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ቶኪዮ-ናራታ የቀጥታ በረራ ማድረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገርን ደህንነት ማስጠበቅ የሚያስችል ዘመናዊ ባህር ሃይል መገንባት ያስፈልጋል – ኮሞዶር ዋላፃ ዋቻ Meseret Demissu Feb 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገርን ደህንነት ማስጠበቅ የሚያስችልና ከውስጥና ከውጭ የሚመጡ ችግሮችን የሚመክት ዘመናዊ ባህር ሃይል መገንባት ፣ ማደራጀትና ማሰልጠን አስፈላጊ መሆኑን የኢትዮጵያ ባህር ሃይል ዋና አዛዥ ተወካይ ኮሞዶር ዋላፃ ዋቻ ገለጹ፡፡…