የሀገር ውስጥ ዜና በሕገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ18 ሺህ በላይ ጥይትና ሽጉጥ ተያዘ Feven Bishaw Feb 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ እና ከሳንጃ ወደ ጎንደር ሊገባ የነበረ ከ18 ሺህ በላይ ጥይትና ሽጉጦች መያዙን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡ የመምሪያው የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኃላፊ ኮማንደር ውብነህ አስናቀ ለፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለመተካት እየተሰራ ያለው ስራ ውጤትማ መሆኑ ተመላከተ Meseret Awoke Feb 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለመተካት እየተሰራ ያለው ስራ ውጤት ማምጣቱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የደንብ ልብስ እና ጫማ ማቅረብ በመቻላችን ኩራት ይሰማናል ሲሉም ነው የኢንደስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በከተማ ጥራት የላቀ አፈፃፀም ያስመዘገቡ 15 ከተሞች ተሸለሙ Meseret Demissu Feb 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁለተኛው የከተሞች መሰረተልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም በሀገር አቀፍ ደረጃ በከተማ ጥራት የተሻለ አፈጻጸም ላሳዩ 15 ከተሞች የደረቅ ቆሻሻ ማንሻ ተሽከርካሪ ሽልማት ተበረከተላቸው፡፡ ሽልማት የተበረከተላቸው ከተሞችም ደሴ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አነሳ Meseret Awoke Feb 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ በሃገሪቱ ተጥሎ የቆየውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አነሳ፡፡ ምክር ቤቱ በስብሰባው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲነሳ በቀረበው የውሳኔ ሃሳብ ላይ ከተወያየ በኋላ በ63 ተቃውሞ በ21 ተአቅቦ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለሰላም የዘረጋችውን እጅ ከግንዛቤ ያላስገባው የአሜሪካ ኤች አር 6600 የውሳኔ ሀሳብ ተቀባይነት የለውም- የዳያስፖራ አባላት Meseret Demissu Feb 15, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 8፣2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ለሰላም የዘረጋችውን እጅ ከግንዛቤ ያላስገባው የአሜሪካ ኤች አር 6600 የውሳኔ ሀሳብ ተቀባይነት የለውም ሲሉ በአሜሪካ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን የዳያስፖራ አባላት ገለጹ። በዋሽንግተን ዲሲ የሚኖሩት…
ስፓርት በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ዛሬ በሚደረጉ ወሳኝ ጨዋታዎች ይጀምራል Feven Bishaw Feb 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣የካቲት 8፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት በነጥብ ተቀራራቢ የሆኑ ቡድኖች በሚያደርጉት ወሳኝ ጨዋታ ይጀምራል፡፡ 13ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬዉ እለት የሚጀምሩ ሲሆን፥ ቀን 10 ሰዓት ላይ ሀዋሳ ከተማ ከፋሲል ከነማ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለመኸር ምርት የሚሆኑ ግብአቶችን ከሕጋዊ አሰራር ውጪ የሚሸጥ አካል ላይ እርምጃ ይወሰዳል-የግብርና ሚኒስቴር Meseret Demissu Feb 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ 2014/15 የምርት ዘመን የሚሆን የአፈር ማዳበሪያ ማስገባት መጀመሩን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። እስካሁን ከ 60 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ መግባቱንና ተጨማሪ ማዳበሪያ የጫኑ መርከቦችም…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰላምን ለማደፍረስ የሚንቀሳቀሱ ኃይሎችን እንደማይታገስ የሶማሌ ክልል አስታወቀ Feven Bishaw Feb 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ ሰላምን ለማደፍረስ በሚንቀሳቀሱ ኃይሎች ላይ ሕጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ የሶማሌ ክልል አስታውቋል፡፡ የሶማሌ ክልል መንግሥት ከሰላም ወዳዱ ህዝብ ጋር በመሆን የክልሉን ሰላምን ለማደፍረስ የሚንቀሳቀሱ ኃይሎችን እንደማይታገስና አስፈላጊውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ አስቸኳይ ስብሰባ ያካሂዳል Meseret Awoke Feb 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ በሚያካሂደው አስቸኳይ ስብሰባ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መነሳት ላይ ይመክራል፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የምክር ቤት ጉዳዮች አማካሪ ኮሚቴ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ጨምሮ፣ የመንገድ ትራንስፖርት ረቂቅ አዋጅን፣…
Uncategorized ምክር ቤቱ ነገ በሚያካሂደው አስቸኳይ ስብሰባ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መነሳት ላይ ይወያያል Mekoya Hailemariam Feb 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የምክር ቤት ጉዳዮች አማካሪ ኮሚቴ በአራት አጀንዳዎች ላይ ከተወያየ በኋላ አጀንዳዎቹ ነገ በሚካሄደው የም/ቤቱ አስቸኳይ ጉባዔ እንዲቀርብ ወስኗል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ጨምሮ፣ የመንገድ ትራንስፖርት ረቂቅ አዋጅን፣…