Fana: At a Speed of Life!

በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች እየተደረገ ያለው የስነ-ልቦና ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች እየተደረገ ያለው የስነ-ልቦና እና ማህበራዊ ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የጤና ሚኒስቴር ገለጸ።   የህወሓት ሽብር ቡድን በአፋርና አማራ ክልሎች በወረራ በቆየባቸው አካባቢዎች በኢኮኖሚ ላይ ካሳደረው…

በዞኑ በፀጥታ ችግር ምክንያት ሸሽተው የነበሩ ከ10 ሺህ በላይ የጉሙዝ ማህበረሰብ አባላት ወደ ቀያቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን በፀጥታ ችግር ምክንያት ሸሽተው የነበሩ ከ10 ሺህ በላይ የጉሙዝ ማህበረሰብ አባላት የአከባቢያቸው ሰላም በመስፈኑ ወደ ቀያቸው ተመለሱ።   የዞኑ ዋና አስተዳዳሪው አቶ ጋሹ ዱጋዝ እንደገለጹት፥…

በኦሮሚያ ክልል በዜጎች ላይ የጭካኔ ድርጊት እየፈፀመ በሚገኘው አሸባሪው ሸኔ ላይ የተቀናጀ እርምጃ እየተወሰደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በዜጎች ላይ የጭካኔ ድርጊት እየፈፀመ በሚገኘው አሸባሪው ሸኔ ላይ የተቀናጀ ጠንካራ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ሃይሉ አዱኛ በወቅታዊ ጉዳዮች…

በቦረና ተጨማሪ ድጋፍ እንዲቀርብላቸው የድርቅ ተጎጂዎች ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን የተከሰተውን ድርቅ ተከትሎ የተለያዩ አካላት ድጋፍ ቢያደርጉም በቂ ባለመሆኑ ተጨማሪ ድጋፍ እንዲደረግላቸው የዞኑ ነዋሪዎች ጠየቁ፡፡   ድርቁ በዞኑ 13 ወረዳዎችና 2 ከተማ አስተዳደሮች የተከሰተ ሲሆን÷…

ብሔራዊ የመረጃና ደኅንነት ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በመረጃና ደኅንነት አመራር የሰለጠኑ የደቡብ ሱዳን የደህንነት ተቋም አባላትን አስመረቀ  

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የመረጃና ደኅንነት ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በመረጃና ደኅንነት አመራር የሰለጠኑ የደቡብ ሱዳን የደህንነት ተቋም አባላትን አስመረቀ  ። የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ከደቡብ ሱዳን አቻው ናሽናል ሴኩሪቲ ሰርቪስ ጋር በጋራ…

እስራኤል ለኢትዮጵያ 30 ሺህ ዶላር የሚያወጡ የኮቪድ-19 መከላከያ ግብዓቶች ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል መንግስት ለኢትዮጵያ 30 ሺህ የአሜሪካ ዶላር የሚያወጡ የተለያዩ የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ግብዓቶችን ድጋፍ አድርጓል፡፡   ድጋፉን የተረከቡት የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…

ሁለተኛው ዙር አገር አቀፍ የኮቪድ-19 ክትባት ዘመቻ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ዙር አገር አቀፍ የኮቪድ-19 ክትባት ዘመቻ ከዛሬ ጀምሮ ለቀጣዮቹ ሁለት ሳምንታት የሚካሄድ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደስ ገለጹ። ሚንስትሯ የዘመቻውን መጀመር በማስመልከት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ፥ በመጀመሪያው…

ሚኒስቴሩ ባለፉት 7 ወራት 196 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት 7 ወራት ውስጥ 196 ቢሊየን 798 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡   ሚኒስትሩ አቶ ላቀ አያሌው በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ገቢው በርካታ ተግዳሮቶችን በማለፍ መሰብሰቡን…