የሀገር ውስጥ ዜና ለሶማሌ ክልል ጤና ቢሮ በ900 ሺህ ዶላር ወጪ የተገዛ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Feb 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አርት ፋውንዴሽን ከግሎባል ሜዲካል ኤድ ጋር በመተባበር በ900 ሺህ ዶላር ወጪ የተገዛ የተለያየ የህክምና ቁሳቁስ ለሶማሌ ክልል ጤና ቢሮ ለግሷል፡፡ በርክክብ መርሃ ግብሩ የክልሉ ማህበራዊ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ፣ የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የምስራቅ አፍሪካ የፀረ ሙስና ተቋማት ማኅበር የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Feb 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 22ኛው የምስራቅ አፍሪካ የፀረ-ሙስና ተቋማት ማህበር የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ በአዲስ አበባ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ ለሦስት ቀናት በሚካሄደው ስብሰባ የኡጋንዳ፣ የሩዋንዳ፣ የደቡብ ሱዳን እና የኬኒያ ልዑካን እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአፍሪካ ህብረት የ11 ነጥብ 48 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ጸደቀ Meseret Awoke Feb 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ከአፍሪካ ልማት ፈንድ የ11 ነጥብ 48 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ጸደቀለት። ድጋፉ የፀደቀው የአፍሪካ ህብረት ምክር ቤት 35ኛው መደበኛ ጉባኤ በኢትዮጵያ ከተካሄደ ከጥቂት ቀናት በኋላ ነው። የአፍሪካ ህብረት ይህንን…
የዜና ቪዲዮዎች እውን አስፈሪው ጦርነት ከሁለት ቀን በኋላ ይፈነዳ ይሆን? Amare Asrat Feb 14, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=dyVCR7AMJ7Y
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሩሲያ-ዩክሬን ውጥረት ምክንያት የዓለም የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩ ተገለጸ Melaku Gedif Feb 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል በተፈጠረው ውጥረት ሳቢያ የዓለም የነዳጅ ዋጋ ለሰባት ዓመታት ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ማሻቀቡ ተገልጿል፡፡ ውጥረቱን ተከትሎ ሩሲያ ዩክሬንን ከወረረች አሜሪካ እና አውሮፓ በዓለም የነዳጅ ምርት ላይ እገዳ ሊያደርጉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ አፍሪካ አገራት ጠቅላይ ኢታማዦር ሹሞች በሶማሊያ ግዳጅ አፈጻጸም ዙሪያ ተወያዩ Melaku Gedif Feb 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ኢትዮጵያ የመጡት ″በአሚሶም‶ ግዳጅ ተሳታፊ የሆኑ የምስራቅ አፍሪካ አገራት ጠቅላይ ኢታማዦር ሹሞች በጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ሰብሳቢነት መክረዋል። ምክክሩ ከሶማሊያ ግዳጅ ጋር በተያያዘ…
የሀገር ውስጥ ዜና የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክን በሚያዋስነው አካባቢ የተነሳውን እሳት ለመቆጣጠር ጥረት እየተደረገ ነው Meseret Awoke Feb 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክን በሚያዋስነው አካባቢ የተነሳውን የእሳት ቃጠሎ የከፋ ጉዳት ሳያስከትል ለመቆጣጠር ጥረት እየተደረገ መሆኑን በኦሮሚያ ደንና ዱር አራዊት የባሌ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የጽህፈት ቤቱ ሥራ አስኪያጅ ተወካይ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የንጹህ መጠጥ ውሃና የሳኒቴሽን ፕሮጀክቶች ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት ውይይት ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Feb 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የንጹህ መጠጥ ውሃና የሳኒቴሽን ፕሮጀክቶች ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት ከውሃ ነክ ስራዎች ግንባታ ተቋራጭ ማህበር ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ ሚኒስቴሩ በስሩ የሚገነቡ የውሃ፣ የሳኒቴሽን እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል በኦሮሚያ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች 20 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Feb 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች የሚውል 20 ሚሊየን ብር የሚገመት የአይነት ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን የደብቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው ለኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በጦርነቱ የወደሙ የልማት ተቋማትን መልሶ ለመገንባት የሚካሄደውን ጥረት ለመደገፍ ዝግጁ ነኝ – ስዊድን Meseret Awoke Feb 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ስዊድን በአማራ ክልል በጦርነቱ የወደሙ የልማት ተቋማትን መልሶ ለመገንባት የሚካሄደውን ጥረት ለመደገፍ ዝግጁ መሆኗን ገለጸች። በኢትዮጵያ የስዊድን አምባሳደር ሀንስ ሄንሪክ ከአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ጋር ዛሬ ባህርዳር…