የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ-ሱዳን የወዳጅነት የባህል ምሽት በካርቱም ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Feb 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ሱዳን ወዳጅነት ማኅበር በሱዳን ከኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የባህል ምሽት በካርቱም ተካሄደ፡፡ በዝግጅቱ ላይ በሱዳን የኢትዮጵያ ባለሙሉሥልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን የማዕከላዊ አፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ለሦስት ዩኒቨርሲቲዎች ከ14 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Feb 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ በጦርነት ለተጎዱ ሦስት ዩኒቨርሲቲዎች ከ14 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ፡፡ የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ በአማራ ክልል ውድመት ለደረሰባቸው መቅደላ አምባ፣ ወሎ እና ወልዲያ ዩኒቨርሲቲዎች መልሶ ማቋቋሚያ የሚሆን የቤተ-ሙከራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጳዉሎስ ሆስፒታል ለጭፍራ ጤና ጣቢያ መሠረታዊ የሕክምና መሣሪያዎችንና መድሃኒቶችን አበረከተ Meseret Demissu Feb 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጳዉሎስ ሆስፒታል ለጭፍራ ጤና ጣቢያ የመሠረታዊ የሕክምና መስጫ መሣሪያዎች እና መድሃኒቶችን አቀረበ። ሆስፒታሉ ለጤና ጣቢያዉ በመጀመሪያ ዙር ድጋፉ፥ ለነፍጡር እናቶች እና ለወሊድ አገልግሎት የሚዉሉ መሣሪያዎች እና አልጋዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት አዲሱ ሕንጻ የፊታችን እሁድ ይመረቃል Alemayehu Geremew Feb 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት አዲሱ ሕንጻ የፊታችን እሁድ እንደሚመረቅ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ80 ዓመት የምስረታ በዓሉንና የዋና መስሪያ ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይጀምራል Feven Bishaw Feb 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር የሚጀምር መሆኑን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር አበበ ግርማ ገለጹ። በአሸባሪው ህወሃት ውድመትና ዘረፋ የተፈፀመበት የወልድያ ዩኒቨርሲቲ የመልሶ ጥገና ስራ በማከናወን ከየካቲት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካ ቀንድ አካባቢ ለተከሰተው ድርቅ የሰብዓዊ ድጋፍ ለማቅረብ 327 ሚሊየን ዶላር እንደሚያስፈልግ ተመድ ገለፀ Meseret Awoke Feb 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ቀንድ ድርቅ እየተባባሰ መምጣቱን ተከትሎ በሚቀጥሉት ስድስት ወራት ውስጥ ለተጎጂዎች የሰብዓዊ እርዳታ እና ሌሎች አስቸኳይ ድጋፎችን ለማቅረብ 327 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር እንደሚያስፈልገው ተመድ ገለፀ። በአፍሪካ ቀንድ ለተከታታይ አስርት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮምቦልቻ ሆስፒታል ወደ አገልግሎት መመለሱ ለተገልጋዮች እፎይታን ፈጥሯል – ጤና ሚኒስቴር Alemayehu Geremew Feb 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነት ምክንያት ንብረቶቹ የወደሙበትና የተዘረፉበት የኮምቦልቻ አጠቃላይ ሆስፒታል የሕክምና አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ለተገልጋዮች እፎይታ እንደፈጠረላቸው ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በጦርነቱ ወቅት ከፍተኛ ጉዳት…
የሀገር ውስጥ ዜና 19ኛው የኢትዮጵያ ባሕል ስፖርቶች ውድድር በደብረ ብርሃን ከተማ አስተናጋጅነት ይካሄዳል Feven Bishaw Feb 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣የካቲት 1፣2014 (ኤፍ ቢሲ) 19ኛው የኢትዮጵያ ባሕል ስፖርቶች ውድድርና 15ኛው የባሕል ፌስቲቫል በደብረ ብርሃን ከተማ አስተናጋጅነት እንደሚካሄዱ የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ፌዴሬሽን አስታወቀ። ውድድሩ ከየካቲት 6 እሰከ 13 ድረስ ሲካሄድ በ10 የስፖርት አይነቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ለወረቀት ማምረቻነት የሚያገለግል “ፐልፕ” ያመረቱ ተማሪዎች የሥራ ፈጠራ ውድድርን አሸነፉ Alemayehu Geremew Feb 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የኬሚካል ምህንድስና ሴት ተማሪዎች የፍራፍሬ እና ሌሎች የዕፀዋት ተረፈ ምርቶችን በመጠቀም ለወረቀት መስሪያ የሚሆን “ፐልፕ” በማምረት በስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር በተዘጋጀው የስራ ፈጠራ ውድድር ላይ የ245…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ቦንጋ ፖሊስ ማሠልጠኛ ማዕከል ሠልጣኞች የጤና እክል ገጥሟቸዉ እንደነበር ተገለፀ Alemayehu Geremew Feb 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣የካቲት 1፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በጋምቤላ ክልል በቦንጋ ፖሊስ ማሠልጠኛ ማዕከል ሠልጣኞች የሆኑ 130 የሚጠጉ የልዩ ኃይል አባላት የጤና እክል ገጥሟቸው እንደነበር የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቡላ ኡቦንግ ÷ ሠሰልጣኞቹ የገጠማቸው የጤና እክል…