Fana: At a Speed of Life!

የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትሩን ከሀላፊነት አነሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት የሀገሪቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ከሀላፊነት አነሱ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሄንሪ-ማሪ ዶንድራን ከስልጣናቸው የተሰናበቱት በሀገሪቱ መንግስት ውስጥ የሩሲያ እና የፈረንሣይ ደጋፊ በሚል በተፈጠሩ…

ርዕሰ መስተዳድሩ በሶማሌ ክልል የተከሰተው ድርቅ እስከ ሚያዚያ ሊቀጥል እንደሚችል ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ የተከሰተው ድርቅ እስከ ሚያዚያ ድረስ ሊቀጥል ይችላል ሲሉ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አስታወቁ፡፡ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ከሌሎች የክልሉ መንግስት የስራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን ከዩ ኤስኤይድ ኢትዮጵያ…

“ግሎባል ቴሌቪዥን ኔትዎርክ ኦፍ አፍሪካ” የቴሌቪዥን ድርጅት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 5 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ በሊዝ ተረከበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካን ማዕከል አድርጎ የተመሠረተው ግሎባል ቴሌቪዥን ኔትዎርክ ኦፍ አፍሪካ (ጂ ቲ ኤን ኤ) የቴሌቪዥን ድርጅት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 5 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ በሊዝ መረከቡን አስታወቀ፡፡ ግሎባል…

በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል የተፈጠረውን ውጥረት ለማርገብ ዲፕሎማሲያዊ መፍትሄ ያሻል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል የተፈጠረውን ውጥረት ለማርገብ ዲፕሎማሲያዊ መፍትሄ እንደሚያሻ የቱርክ ፕሬዚዳንት ቃል አቀባይ ኢብራሂም ካሊን ገለጹ፡፡ የኔቶ አባል ሀገር የሆነችው ቱርክ ከሩሲያ እና ዩክሬን ጋር መልካም ግንኙነት እንዳላት ቃል አቀባዩ…

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ 3 ክለቦች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈባቸው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ የዲስፕሊን ግድፈት በፈፀሙ 3 ክለቦችላይ የሊጉ የዲስፒሊን ኮሚቴ የቅጣት ውሳኔ አስተላልፏል፡፡ የቅጣት ውሳኔ የተላለፈባቸው ክለቦችም÷ ድሬዳዋ ከተማ፣ ሀዲያ ሆሳና እና ወላይታ ዲቻ…

ኢንስቲትዩቱ የኩፍኝ ወረርሽኝ በተለያዩ ቦታዎች እየጨመረ መምጣቱ አሳሳቢ ነው አለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኩፍኝ ወረርሽኝ በተለያዩ ቦታዎች እየጨመረ መምጣቱ አሳሳቢ መሆኑን የደቡብ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር አቶ ማሙሽ ሁሴን ገለጹ፡፡ የኩፍኝ ወረርሽኝን ለማስቆም የክትባት ጥራት፣ ፍትሐዊነትና ተደራሽነትን ማሻሻል ቁልፍ ተግባር…

የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ ትሥሥር ፕሮጀክት የልህቀት ማዕከላትን እየገነባ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ ትሥሥር ፕሮጀክት ከ300 ሚሊየን ዶላር በላይ በሆነ በጀት የልህቀት ማዕከላትን በመገንባት ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ። የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ ትሥሥር ፕሮጀክት የሁለት ዓመት ተኩል አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በሞምባሳ ኬኒያ…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ እና የአፍሪካ ኤክስፖርት-ኢምፖርት ባንክ 1 ቢሊየን ዶላር ብድር ማግኘት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ እና የአፍሪካ ኤክስፖርት-ኢምፖርት ባንክ (አፍሪ ኤግዚም ባንክ) ለኢትዮጵያ ባንኮች 1 ቢሊየን ዶላር ብድር ማግኘት የሚያስችል ስምምነት ተፊራረሙ። ስምምነቱ በኢትዮጵያ ያሉ ባንኮችን የሚያግዝ የ1…

ኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ክትባት ለማምረት የሚያስችል ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከል ከሚሰሩ ሥራዎች ጎን ለጎን በአሁኑ ወቅት ጤና ሚኒስቴር ከአፍሪካ ኅብረት፣ የበሽታዎች መከላከል ማዕከል እና ከአጋር ጅርጅቶች ጋር በመሆን የኮቪድ-19 ክትባት ማምረት የሚያስችል ተግባር እየተከናወነ…

የብልጽግና ፓርቲ የፌደራል ከፍተኛ አመራሮች ሥልጠና ዛሬ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የፌደራል ከፍተኛ አመራሮች የአቅም ግንባታ መድረክ ሥልጠና ተጀምሯል፡፡ አመራሩ ወቅቱ የሚጠይቀውን የአመራር ብቃትና አስተሳሰብ እንዲያጎለብትና የመረጠውን ህዝብ በትጋትና በቅንነት እንዲያገለግል ያለመ መድረክ…