Fana: At a Speed of Life!

ሀገር አቀፍ አስተማማኝ እናትነት ቀን በጅግጅጋ ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ጥር 30፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በየአመቱ ጥር 30 የሚከበረው ሀገር አቀፍ አስተማማኝ እናትነት ቀን ዛሬ በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ተከብሯል። በሶማሌ ክልል ጤና ቢሮ አዘጋጅነት "በጋራ ተባብረን በመስራት መከላከል የሚቻለውን የእናቶች ሞትን እንግታ "በሚል መሪ…

አየር መንገዱ ወደ ጎንደርና ባህር ዳር አቋርጦት የነበረውን በረራ መቀጠሉን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በትናንትናው እለት አጋጥሞ በነበረው አየር ሁኔታ ምክንያት ወደ ጎንደር እና ባህር ዳር ከተሞች አቋርጦት የነበረውን በረራ ዛሬ መቀጠሉን ገለፀ፡፡ ስለተፈጠረው መጉላላትም አየር መንገዱ ደንበኞቹን ይቅርታ…

ኢትዮጵያ የኅብረቱን የመሪዎች ጉባኤ በተሳካ መልኩ ማከናወኗ ለዓለም ትልቅ መልዕክት የሚያስተላልፍ ነው-ሱዳናዊቷ የአል-አረቢያ ዘጋቢ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ 35ኛውን የኅብረቱን የመሪዎች ጉባኤ በተሳካ መልኩ ማከናወኗ ለዓለም ትልቅ መልዕክት የሚያስተላልፍ መሆኑን ሱዳናዊቷ የአል-አረቢያ ሚዲያ ዘጋቢ ሩፋይዳ ያሲን ገለጸች። የዘንድሮው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ…

አመራሩ ከጎጠኝነትና ከዘረኝነት የፀዳ አስተሳሰብ በመያዝ ህዝብን በአገልጋይነት ስሜት ማገልገል እንደሚጠበቅበት ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አመራሩ ከጎጠኝነትና ከዘረኝነት የፀዳ አስተሳሰብና አመለካከት በመያዝ ህዝብን በአገልጋይነት ስሜት ማገልገል እንደሚጠበቅበት የሲዳማ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አሳሰቡ፡፡ የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋንታዬ ከበደ በሀዋሳ…

የኢትዮጵያ መንግስት ኢኮኖሚውን ከግብርና መር ወደ ኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚ ለማሸጋገር አቅዷል -አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ኢኮኖሚውን ከግብርና መር ወደ ኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚ ለማሸጋገር ማቀዱን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አስታወቁ። የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል ከናይጄሪያ መንግስት ልዑካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል። የናይጄሪያ የልዑካን ቡድኑ…

ዳያስፖራው ሀገራዊ ጥሪውን ተከትሎ ባደረጋቸው ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎዎች 22 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ገቢ ተገኝቷል – ዳያስፖራ ኤጀንሲ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳያስፖራው ሀገራዊ ጥሪውን ተከትሎ ወደ ሀገር ቤት በመምጣት ባደረጋቸው ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎዎች 22 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ገቢ መገኘቱን የዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶክተር…

የሴራሊዮኑ ፕሬዚዳንት የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲን ዋና መ/ቤት ጎ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የሴራሊዮን ፕሬዚዳንት ጁሊየስ ማዳ ባዮ እና የልዑካን ቡድናቸው የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲን ዋና መ/ቤት ጎብኝተዋል። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሹመቴ ግዛው ለፕሬዚዳንቱ እና ለልዑካን ቡድናቸው ተቋሙ…

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በቦረና እና ምስራቅ ጉጂ ዞን በድርቅ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉም ከ15 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የእንስሳት መኖ እና የዳቦ ዱቄት ነው። የተለገሰውን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኖርዌይ አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኖርዌይ ጠቅላይ ሚኒስትር ጆናስ ጋህርስቶር ጋር በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ጥልቅ ግንኙነት ጨምሮ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውጤታማ የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር…

ናርዶስ በቀለ የአፍሪካ ኅብረት የልማት ኤጀንሲ የመጀመሪያዋ ሴት ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ኅብረት ናርዶስ በቀለን የሕብረቱ የልማት ኤጀንሲ (ኔፓድ) የመጀመሪያዋ ሴት ስራ አስፈጻሚ አድርጎ ሾመ። 35ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በትናንት ውሎው ኢትዮጵያዊቷን ናርዶስ በቀለ የአፍሪካ ኅብረት የልማት…