የሀገር ውስጥ ዜና የናይጄሪያ መንግስት ልዑካን ቡድን ኢንዱስትሪ ፓርኮችን እየጎበኘ ነው Meseret Awoke Feb 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የልምድ ልውውጥ ለማድረግ ኢትዮጵያ የገባው የናይጄሪያ መንግስት ልዑካን ቡድን ኢንዱስትሪ ፓርኮችን እየጎበኘ ነው፡፡ በናይጄሪያ የግብርና ሚኒስትር ሙሃመድ ማሃሙድ አቡበከር የተመራው ልኡክ 7 የግዛት አስተዳደር ኃላፊዎችን ጨምሮ 30 አባላት አሉት፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ የመልሶ ማቋቋሚያ እቅድ በማውጣት የወደሙ የባህልና ስፖርት ተቋማትን ወደ ስራ ለማስገባት በትኩረት መስራት አለበት- ቋሚ ኮሚቴው Melaku Gedif Feb 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የመልሶ ማቋቋሚያ እቅድ በማውጣት በአማራና አፋር ክልሎች የወደሙ የባህልና ስፖርት ተቋማትን ወደ ስራ ለማስገባት በትኩረት መስራት እንዳለበት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አሳሰበ፡፡ በምክር ቤቱ የጤና፤…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ሀገር አቀፍና አህጉራዊ ሁነቶችን በስኬት ማጠናቀቋ ሁለንተናዊ ድል ነው – ምሁራን Melaku Gedif Feb 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ሀገር አቀፍና አህጉራዊ ሁነቶችን በስኬት ማጠናቀቅ መቻሏ የዲፕሎማሲያዊ፥ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ፥ በድምርም ሁለንተናዊ ድል መሆኑን ምሁራን ገለጹ፡፡ በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የህግ መምህሩ መሀመድ ሰዒድ ከፋና ብሮድካስቲንግ…
የዜና ቪዲዮዎች የጠ/ሚ ዐቢይና የብሩንዲው ፕሬዚዳንት ውይይት Amare Asrat Feb 7, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=U4oc4ROA6e4
የሀገር ውስጥ ዜና ለሸኔ የሽብር ቡድን ሊላኩ የነበሩ ህገወጥ የጦር መሣሪያዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Melaku Gedif Feb 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መነሻውን በአዲሰ አበባ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ሰንዳፋ ከተማ ያደረገ አንድ የጦር መሣሪያ አዘዋዋሪ ግለሰብ የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ 3 ኦ ሮ 34043 በሆነ ዶልፊን ተሽከርካሪ ውስጥ ሻግ (መሸሸጊያ) በመሰራት 4 ሺ 994 የክላሽ ጥይት ለአሸባሪው የሸኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጸጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ- ኃይል ከነዋሪዎችና ከሌሎች አካላት ጋር ባደረገው የተቀናጀ ስራ የመሪዎች ጉባኤ ያለምንም ችግር ተጠናቋል Melaku Gedif Feb 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ- ኃይል ከከተማው ነዋሪና ከሌሎች አካላት ጋር ባደረገው የተቀናጀ ስራ የመሪዎች ጉባኤ ያለምንም ችግር መጠናቀቁን የጸጥታና ደንነት የጋራ ግብረ -ኃይል አስታወቀ። በአዲስ አበባ ሲካሄድ የነበረውን 35ኛው…
የዜና ቪዲዮዎች ከትዳር በፊት ቢያንስ የ6ወር ስልጠና እና ሰርተፍኬት ያስፈልጋል- አዝናኝ ቆይታ ከታገል ሰይፉ ጋር Amare Asrat Feb 7, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=hEb__Y4UxjI
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካ የሚያስፈልጋትን ጠንካራ አፍሪካዊ ሚዲያ እውን ለማድረግ በጋራ መስራት ይገባል – ጋዜጠኞች Feven Bishaw Feb 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ የሚያስፈልጋትን አንድ ጠንካራ አፍሪካዊ ሚዲያ እውን ለማድረግ በጋራ መስራት ይገባል ሲሉ በ35ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ የታደሙ ጋዜጠኞች ተናገሩ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት ለአፍሪካ 24…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የተለያዩ ውሳኔዎች አሳለፈ ዮሐንስ ደርበው Feb 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ተሰርዞ የነበረው የ13 የአፍሪካ ሀገራት የሊዝ ውል እንዲመለስ መወሰኑን የከተማው ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ ዮናስ ዘውዴ ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ ካቢኔው ከወሰናቸው ጉዳዮች መካከል የ13…