Fana: At a Speed of Life!

የሴኔጋል ፕሬዚዳንትና የአፍሪካ ህብረት የወቅቱ ሊቀመንበር ማኪ ሳልን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሁለት ቀናት ሲካሄድ በቆየው 35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ የህብረቱ ሊቀመንበርነትን የተረከቡት የሴኔጋል ፕሬዚዳንት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ፕሬዚዳንቱን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሐመድ፣…

ከንቲባ አዳነች የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋፅኦ ያደረጉ አካላትን አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) የአዲስ አበባ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ 35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋፅኦ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቀረቡ። “ጉባኤው በስኬት እንዲጠናቀቅ መላው የከተማችን ነዋሪዎች ላሳያችሁት ፍፁም ኢትዮጵያዊ እንግዳ…

በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ  ሴኔጋል ሻምፒዮን ሆናለች

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ  ሴኔጋል ሻምፒዮን ሆናለች። ሴኔጋል ግብፅን በመለያ ምት 4 ለ 2 በማሸነፍ ዋንጫውን ለመጀመሪያ ጊዜ አንስታለች። ጎል ያልተቆጠረበት የ120 ትንቅንቅ ወደ መለያ ምት አምርቶ የቲሪንጋ አንበሶቹ ሴኔጋል ድል…

በ35ኛው የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ ላይ የተሳተፉ መሪዎች ወደ ሀገራቸው እየተመለሱ ይገኛሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) በ35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ የተሳተፉ የሀገራት መሪዎች ወደ ሀገራቸው እየተመለሱ ይገኛሉ። በዚህ መሠረትም የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ማምሻውን ወደ ሀገራቸው አቅንተዋል። በወቅቱም የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የስራና ክህሎት…

የአፍሪካ ኅብረት የወቅቱ ሊቀመንበር ማኪ ሳል ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ኅብረት የወቅቱ ሊቀመንበር እና የሴኔጋል ፕሬዚዳንት ማኪ ሳል የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ የተሳካ እንዲሆን ላደረጉት ጥረት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ምስጋና አቅርበዋል። የአፍሪካ ኅብረት የወቅቱ ሊቀመንበር የሴኔጋሉ ፕሬዚዳንት…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዛሬው ዕለት ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስርስቲያን ፓትሪያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይታቸውን አስመልክተው ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ ዛሬ…

35ኛው የኅብረቱ ጉባኤ በሰላምና በስኬት ተጠናቆ መሪዎች ወደየሀገራቸው እየተመለሱ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 35ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ በሰላምና በስኬት በመጠናቀቁ የጉባኤው ተሳታፊ መሪዎች ወደ የሀገራቸው በመመለስ ላይ ናቸው፡፡ በዚህም መሰረት እስካሁን ባለው መረጃ  የኬንያ ፣የሞሪታኒያ፣የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ ኮሞሮስ ፣ ጋና፣ ቤኒን፣ ዛምቢያ፤…

የሱዳን የፖለቲካ ኃይሎች ኢጋድ እንዲያደራድራቸው ፍላጎት አሳይተዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን የፖለቲካ ኃይሎች የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ድርጅት /ኢጋድ/ እንዲያደራድራቸው ፍላጎት ማሳየታቸውን የተቋሙ ዋና ጸኃፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ገለጹ። ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ እየተካሄደ ባለው 35ኛው የአፍሪካ ኅብረት…

ጠ/ሚ ዐቢይ የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በሰላም እና በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋጽዖ ላበረከቱ  ሁሉ ምስጋና  አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር  ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በሰላም እና በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋጽዖ ላበረከቱ ሁሉ  ምስጋና  አቅርበዋል፡፡ የህብረቱን ጉባዔ  አስመልክቶ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማህበራዊ…

በተመድ ምክትል ዋና ፀሀፊ የተመራ የመንግሥቱ ድርጅት ልኡክ ኮምቦልቻ ከተማ የጅምላ መቃብር ቦታንና በሽብር ቡድኑ የወደሙ ተቋማትን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ምክትል ዋና ፀሀፊ አሚና መሀመድ የተመራ የመንግሥቱ ድርጅት ልኡክ በኮምቦልቻ ከተማ የጅምላ መቃብር ቦታንና በሽብር ቡድኑ የወደሙ ተቋማትን ጎበኘ፡፡ ዛሬ ረፋድ ኮምቦልቻ ከተማ የገባው በምክትል ዋና ፀሀፊዋ…