የአዲስ አበባ ከተማ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያየ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በድህረ ጦርነት ዝንፈቶችና በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያየ፡፡
የውይይቱን መነሻ ሀሳብ ያቀረቡት የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ መለሰ ዓለሙ የፖለቲካ ፓርቲዎች…