Fana: At a Speed of Life!

አፍሪካ በፀጥታው ም/ቤት ቋሚ መቀመጫ እንዲኖራት የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል-አፍሪካ አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እንዲኖራት የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን የተለያዩ አፍሪካ አገራት የዓለም አቀፍ ግንኙነትና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ገለጹ።   ለ35ኛው የአፍሪካ…

ኢትዮጵያ እና ጀርመን በውሃና ኢነርጂ አቅርቦት በጋራ የሚሰሯቸውን ስራዎች አጠናክረው ለመቀጠል ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጀርመን በውሃና ኢነርጂ አቅርቦት በጋራ የሚሰሯቸውን ስራዎች አጠናክረው ለመቀጠል ተስማሙ።   የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ በኢትዮጵያ የጀርመን አምባደር እስቴፈን አወርን ጋር ተወያይተዋል።…

አቶ ደመቀ መኮንን ከአልጀሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአልጀሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ራማታን ጋር ተወያይተዋል።   በወቅቱም አቶ ደመቀ መኮንን የአልጀሪያ እና የኢትዮጵያ ግንኙነት የቆየ መሆኑን…

ኢትዮጵያ እያስተናገደች ያለቸው የህብረቱ ጉባኤ ጫናዎችን ተቋቁማ በዲፕሎማሲው መስክ ስኬታማ መሆኗን ያሳየ ነው – የውጭ ሃገራት የሚዲያ ባለሙያዎች

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እያስተናገደች ያለችው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ጫናዎችን ተቋቁማ በዲፕሎማሲው መስክ ስኬታማ መሆኗን ያሳየ መሆኑን የውጭ ሃገራት የሚዲያ ባለሙያዎች ገለጹ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት ባለሙያዎቹ ጉባኤው…

ታዳጊ ልጆች የሳይበር ምህዳሩ ላይ ሊገጥማቸዉ የሚችሉ የጥቃት ተጋላጭነቶች

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ታዳጊ ልጆች በአሁኑ ጊዜ ከሳይበርና ከቴክኖሎጂ ነክ መገልገያዎች ጋር ከፍተኛ ግንኙነት እና መስተጋብር እንዳለቻው እርግጥ ነዉ ። ታዲያ ይህ ቴክኖሎጂ ከሚሰጠዉ ዘርፈ ብዙ ጥቅም ባሻገር በአግባቡ ጥቅም ላይ እንዲዉል ካልተደረገ በታዳጊ ልጆች ላይ…

የፍልስጤም ጠቅላይ ሚኒስትር ሞሃመድ ሽታይ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍልስጤም ጠቅላይ ሚኒስትር ሞሃመድ ሽታይ በ35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመገኘት አዲስ አበባ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ እና ሌሎች…

ቻይና እና ሩሲያ በጋራ ጥቅሞቻቸው ላይ በመደጋገፍ እንደሚሰሩ በድጋሚ አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ እና የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን ወሳኝ በሆኑ የጋራ ጥቅሞቻቸው ላይ በመደጋገፍ እንደሚሰሩ አረጋገጡ፡፡ ከውይይታቸው በኋላ መሪዎቹ ባወጡት የጋራ መግለጫ፥ ሀገራቱ በዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ዘላቂ ልማት ላይ…

በሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ ታንዛኒያን በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ ታንዛኒያን 2 ለ 0 በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፋለች፡፡   የኢትዮጵያ ከ 20 ዓመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በታንዛኒያ አቻው 1 ለ 0 ቢሸነፍም ዛሬ በተደረገው ጨዋታ 2…

በሀረሪ ክልል በ6 ወራት 580 ሚሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27 ፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሃረሪ ክልል ባለፉት 6 ወራት 580 ሚሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ በቀለ ተመስገን የክልሉን የ6 ወራት የገቢ አፈፃፀምን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ ፥ በ2014 ዓ.ም በ6 ወራት ውስጥ 593…

በሁለተኛ ዙር ሲሰጥ የነበረው የ2013 ዓ.ም አገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፀጥታ ችግር ምክንያት የ2013 ዓ.ም አገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ላልወሰዱ ተማሪዎች ሲሰጥ የነበረው ፈተና በሰላም መጠናቀቁን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። የህወሓት የሽብር ቡድን እና ተባባሪዎቹ በፈጠሩት የፀጥታ ችግር ምክንያት…