Fana: At a Speed of Life!

ቦርዱ በፓርቲዎች መካከል የሚደረጉ ውይይቶች የሚመሩበት መመሪያ ሰነድን አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ እና የፖለቲካ ፓርቲዎች በ2011 ዓ.ም አፅድቀውት የነበረውን የመወያያ መመሪያ ሰነድ ማሻሻያ በማድረግ ሰፊ ውይይት ካደረጉበት በኋላ በድጋሚ እንዲፀድቅ አድርገዋል፡፡ መመሪያ ሰነዱ፥ በፓርቲዎች መካከል የሚደረግን…

አቶ ደመቀ ከናሚቢያ አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከናሚቢያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኔቱምቦ ናንዲ-እንዳይትዋ ጋር ተወያዩ። ከ40ኛው የአፍሪካ ህብረት የአስፈጻሚ ምክር ቤት ጉን ለጎን ነው ተገናኝተው…

የበለጸገች አፍሪካን ለማየት በአህጉሪቷ የሚፈጠሩ ግጭቶችን ማስወገድ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የበለጸገች አፍሪካን ለማየት በአህጉሪቷ የሚፈጠሩ ግጭቶችን ማስወገድ ይገባል ሲሉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ምክትል ዋና ጸሃፊ እና የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ስራ አስፈጻሚ ቬራ ሶንግዌ ተናገሩ፡፡ ስራ አስፈፃሚዋ የአፍሪካ ሕብረት…

ለአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ የሚዘጉ የመዲናይቱ መንገዶች እና ተለዋጭ መስመሮች ይፋ ተደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ የሚዘጉ የመዲናይቱ መንገዶች እና ተለዋጭ መስመሮች ይፋ ማድረጉን የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታወቀ፡፡ በዚሁ መሠረትም  ከአዋሬ በጥይት ቤት ወደ ፓርላማ…

ለአፍሪካ የተለያዩ ተቋማትና ኤምባሲዎች የተሰጡ ቦታዎች በፍጥነት ወደ ግንባታ እንዲገቡ አስፈላጊውን ድጋፍ ይደረጋል- አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአፍሪካ የተለያዩ ተቋማትና ኤምባሲዎች የተሰጡ ቦታዎች በፍጥነት ወደ ግንባታ እንዲገቡ የኢትዮጵያ መንግስት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።   የውጭ ጉዳይ ሜኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ዛሬ…

ኢትዮጵያ እያካሄደች ያለው ለውጥ ለዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ መሠረት ነው- ዶ/ር ፍጹም አሰፋ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እያካሄደች ያለው ለውጥ ለዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ መሠረት መሆኑን የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሰፋ ገለጹ፡፡ የኢፌዴሪ የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሰፋ በሳፋሪኮም የኬንያ ኃላፊ ሚካኤል ጆሴፍ ከተመራ ከፍተኛ…

የውጫሌ ከተማ መንገድ በመበላሸቱ ህብረተሰቡና አሽከርካሪዎች መቸገራቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በደቡብ ውሎ ዞን አምባሰል ወረዳ የውጫሌ ከተማ መግቢያ ድልድይ ላይ አሸባሪው ህወሃት ያደረሰውን ውድመት ተከትሎ የተሰራው ተለዋጭ መንገድ በመበላሸቱ መቸገራቸውን ህብረተሰቡና አሽከርካሪዎች ገለጹ። በመንገዱ ብልሽት ከውጫሌ ወደ ደሴ…

የነዳጅ ስርጭትና አቅርቦቱ ላይ ምንም አይነት ችግር አለመኖሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ ስርጭት እና አቅርቦቱ ላይ ምንም አይነት ችግር የለም ሲል የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት አስታወቀ። የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ታደሰ ሀይለማሪያም ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት፥ ‘’ነዳጅ የለም’’ በሚል እየተናፈሰ ባለው…

አጅባር ደብረታቦር

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥር በተለያዩ የጎዳና ላይ ሃይማኖታዊ እና ባህላዊ ትእይንቶች የደመቀች መልከ ብዙ ወር ናት። በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በታህሳስ 29 በደብረ ሮሃ ቅዱስ ላሊበላ የልደት በአል ይጀምርና ጥምቀት እና ዘገሊላ በሰሜን ጎንደር፣ አመታዊ የታንኳ…

ለአፍሪካ ህብረት ጉባኤ በቱሪዝም ዘርፍ የተደረጉት ቅድመ ዝግጅቶች አበረታች መሆናቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤን አስመለክቶ በቱሪዝም ዘርፍ የተደረጉት ቅድመ ዝግጅቶች አበረታች መሆናቸውን የቱሪዝም ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የቱሪዝም ሚኒስትር አማካሪ አቶ ጌትነት ይግዛው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ ኢትዮጵያ…