Fana: At a Speed of Life!

በምዕራብ ወለጋ ዞን 37 የሸኔ አባላት በሰላም እጃቸውን ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ጋንጂ ወረዳ 37 የሸኔ አባላት በሰላም ለመንግስት እጃቸውን መስጠታቸውን የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡   አባላቱ የክልሉ መንግስት እና አባገዳዎች ያቀረቡትን የሰላም ጥሪ በመቀበል ነው…

የተለያዩ ተቋማት ለሰራዊቱና ለአፋር ክልል ተፈናቃዮች ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሕብረተሠብ ጤና ኢንስቲትዩት፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ለመከላከያ ሰራዊትና ለአፋር ክልል ተፈናቃዮች ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል፡፡   የኢትዮጵያ ሕብረተሠብ ጤና…

በፓን አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ ችግር ፈቺ የሆኑ የቴክኖሎጂ የፈጠራ ውጤቶች ተገኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓን አፍሪካ ዩኒቨርስቲ በውሃ፣ በምግብ ኢነርጂ፣ በአየር ጸባይ ለውጥ፣ በመልካም አስተዳደርና በሰው ሀብት ልማት እንዲሁም በሌሎች ዘርፎች አፍሪካዊ የሆኑ ችግር ፈቺ የቴክኖሎጂ የፈጠራና የምርምር ውጤቶች መገኘታቸው ተገለጸ። በአፍሪካ ሕብረት…

ዶክተር ሊያ እና የጣሊያን አምባሳደር የጤናውን ዘርፍ ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ እና በኢትዮጵያ የጣሊያን አምባሳደር አጎስቲኖ ፓሌሴ በጤናው ዘርፍ የሚደረገውን ትብብር ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት ማካሄዳቸው ተገለጸ፡፡ በውይይታቸውም ሀገራቱ በጤናው ዘርፍ የሚያደርጉትን ትብብር ለማጠናከር…

ሚኒስቴሩ የነዳጅ ማደያዎችን አስጠነቀቀ፤ የየካቲት ወር ዋጋም ባለበት እንደሚቀጥል ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አንዳንድ ኩባንያዎችና የነዳጅ ማደያዎች ሰው ሰራሽ እጥረት በመፍጠር እያደረጉ ካለው ህገወጥ እንቅስቃሴ እንዲታቀቡ አሳሰበ፡፡ የንግድ ስርዓቱን ለማዛባት ያልተገባና ህገወጥ ተግባር ላይ ተሰማርተው…

ዶክተር ሊያ እና የጣሊያን አምባሳደር የጤናውን ዘርፍ ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ እና በኢትዮጵያ የጣሊያን አምባሳደር አጎስቲኖ ፓሌሴ በጤናው ዘርፍ የሚደረገውን ትብብር ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት ማካሄዳቸው ተገለጸ፡፡ በውይይታቸውም ሀገራቱ በጤናው ዘርፍ የሚያደርጉትን ትብብር ለማጠናከር እና…

አፍሪካ ለዜጎቿ ምቹ እንድትሆን የሀገራቱን የኢኮኖሚ ነፃነት ማረጋገጥ ይገባል – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተፈጥሮና በሰብዓዊ ሀብት የታደለችው አፍሪካ ለዜጓቿ ምቹ እንድትሆን የአባል ሀገራቱን የእኮኖሚ ነጻነት ማረጋገጥ ይገባል ሲሉ ምሁራን ተናገሩ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህር ዶክተር መሳይ…

19ኛውን ሀገር አቀፍ የባህል ስፖርቶች ሻምፒዮና ውድድር እና 15ኛው የባህል ፌስቲቫልን ለማስተናገድ ዝግጅት ተጠነቀቀ

• ውድድሩ በደብረ ብርሀን ከተማ ከየካቲት 6 እስከ 13 ይካሄዳል አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 19ኛውን ሀገር አቀፍ የባህል ስፖርቶች ሻምፒዮና ውድድር እና 15ኛው የባህል ፌስቲቫልን ለማስተናገድ ዝግጅት መጠናቀቁን የሰሜን ሸዋ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ…