Fana: At a Speed of Life!

የአፍሪካ ሕብረት 40ኛዉ የስራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት ጉባኤ ዛሬ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት 40ኛዉ የስራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት ጉባኤ የሕብረቱ አባል ሀገራት ሚኒስትሮችና የአህጉሩ ልዩ ልዩ ተቋማት ሀላፊዎች በሚገኙበት ዛሬ ይጀምራል። የምክር ቤቱ ስብሰባ “የአፍሪካ አህጉርን የስርዓተ…

የኮሜሳ ዋና ፀሀፊ ለአፍሪካ ህብረት ጉባኤ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ35ኛዉ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የምስራቅና ደቡብዊ አፍሪካ አገራት የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) ዋና ጸሀፊ ቻልሽ ካፖፕዊ አዲስ አበባ ገብተዋል። ዋና ጸሀፊዋ በቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…

35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ አዲስ አበባ መካሄዱ የሀገርን ገጽታ እንደ አዲስ ለተቀረው አለም ለመገንባት ልንጠቀምበት ይገባል-ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ አዲስ አበባ መካሄዱ የሀገርን ገጽታ እንደ አዲስ ለተቀረው አለም ለመገንባት ልንጠቀምበት ይገባል ሲሉ ምሁራን ገለጹ። ከፋና ብሮድካስቲነግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ የነበራቸው በድሬድዋ…

የአማራ ክልል ለኦሮሚያ ክልል በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች የከብት መኖ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ክልል ለኦሮሚያ ክልል በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች የከብት መኖ ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ የተደረገው በኦሮሚያ ክልል በጉጂ፣ ቦረና እና ባሌ አካባቢ በድርቅ ለተጎዱ አርብቶ አደሮች ነው። ርእሰ መስተዳደር…

በአፈ ጉባኤ  አቶ ታገሰ ጫፎ የተመራ ልዑክ ከደቡብ ሱዳኑ ፕሬዚዳንት  ሳልቫ ኪር ማያርዳት ጋር ውይይት አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ  አቶ ታገሰ ጫፎ የተመራ ልዑክ ከደቡብ ሱዳኑ ፕሬዚዳንት  ሳልቫ ኪር ማያርዳት ጋር ውይይት አደረገ። የልዑካን ቡድኑ የጋምቤላ ክልል  ርዕሰ መስተዳድርአቶ ኡመድ ኡጁሉ፣ የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል…

የአፍሪካ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ መግባታቸውን ቀጥለዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በ35ኛዉ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ እና በ40ኛዉ የስራ አስፈፃሚዎች ምክር ቤት ለመሳተፍ የአፍሪካ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ መግባታቸውን ቀጥለዋል። በዚህም የኬንያ፣ የዩጋንዳ፣ ማላዊ፣ ኢኳቶሪያል ጊኒ፣…

የሕብረቱ የመሪዎች ጉባኤ ሰላምና ደህንነትን ጨምሮ በሶስት መሰረታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ያደርጋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ በዋናነት ሰላምና ደህንነት፣ ቀጣናዊ ትስስርና በፋይናንስ ጉዳዮች ላይ አተኩሮ ውይይት ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን “የአፍሪካ አህጉርን የስርዓተ ምግብ አቅም…

የ2014/15 የምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያን ወደ ሀገር ውስጥ ማጓጓዝ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ64 ሺህ በላይ ሜትሪክ ቶን ማዳበሪያ የጫነቸው መርከብ ዛሬ ጠዋት ጅቡቲ ወደብ ገብታለች ። ድራፍትዚላ የተባለቸው ግዙፍ መርከብ ለ2014/15 የምርት ዘመን ወደ ሀገር ውስጥ ከሚገባው የአፈር ማዳበሪያ የመጀመሪያውን 64 ሺህ…