Fana: At a Speed of Life!

ሚኒስቴሩ ከውጪ የሚገቡ የማዕድን ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለመተካት ከተመድ የቴክኒክ ድጋፍ ለማግኘት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ በኢትዮጵያ ከተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት ተወካይ ኦሬሊያ ፒ ካላብሮ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም ከውጪ የሚገቡ የማዕድን ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለመተካት በሚሰሩ ስራዎች…

በሰሜን ሸዋ ዞን በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የ23 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተ ክርስቲያን የልማት ኮሚሽን በሰሜን ሸዋ ዞን በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች 23 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አድርጓል።   ኮሚሽኑ በዞኑ መሐል ሜዳ ከተማ በመገኘት በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸውና…

የአፍሪካ ሕብረት 40ኛዉ የስራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት ጉባኤ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት 40ኛው የስራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት ጉባኤ የሕብረቱ አባል ሀገራት ሚኒስትሮችና የአህጉሩ ልዩ ልዩ ተቋማት ሃላፊዎች በተገኙበት ዛሬ ተጀምሯል፡፡ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሃመት በጉባኤው መክፈቻ ላይ ባደረጉት…

በአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ የተመራ ልኡክ ጅግጅጋ ከተማ ገባ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ የተመራ ልኡክ በሶማሌ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ ለማድረግ ጅግጅጋ ከተማ ገባ።   የልኡካን ቡድኑ ጅግጅጋ ገራድ ዊልዋል አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የሶማሌ ክልል…

ሚኒስቴሩ በቆላማ አካባቢዎች ንጹህ የመጠጥ ውሃ ለማዳረስ እየሠራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቆላማ አካባቢዎች ንጹህ የመጠጥ ውሃ ተደራሽነትን ለማስፋት በትኩረት እየሰራ መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ከ120 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በደቡብ ወሎ ዞን ከለላ ወረዳ ከ19 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ከተማዋን በማስዋብ ስራ ላይ ለተሳተፉ አካላት ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ 35ኛውን የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ መነሻ በማድረግ ከተማዋን የማስዋብ ስራ ላይ ለተሳተፉ አካላት ምስጋና አቀረቡ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ ″35ኛውን የአፍሪካ ህብረት…

ቱኒዚያ፣ የማዳጋስካር እና የኬፕ ቨርዲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱኒዚያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦተማን ጃርዲ፣ የማዳጋስካር የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፖትሪክ ራአጆልንት እንዲሁም የኬፕ ቨርዲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማሪያና ዳጃምላ በ35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ እና በ40ኛዉ የስራ አስፈፃሚዎች ምክር ቤት…