Fana: At a Speed of Life!

ዶክተር ይልቃል ከፋለ በኢትዮጵያ ከካናዳ አምባሳደር ጆቢን ጋር በአማራ ክልል ባለው ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በኢትዮጵያ ከካናዳ አምባሳደር ጆቢን ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ ውይይታቸውም በአማራ ክልል ባለው ወቅታዊ ሁኔታ እና በክልሉ ስላለው የሰብዓዊ እርዳታ ፍላጎት ላይ ያተኮረ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኑን ዛሬ ዳግም ወደ አየር መለሰ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተደጋጋሚ የደህንነት ማረጋገጪያ ካገኘና ሁለቴ የበረራ ሙከራ ካደረገ በኋላ በዛሬው እለት ይፋዊ የበረራ ማስጀመር መርሃ ግብሩ አካሄዷል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ከመከስከሱ ከወራት በፊት…

አቶ ደመቀ መኮንን የፈረንሳይ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛን ተቀብለው አነጋገሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የፈረንሳይን የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛን ክቡር አምባሳደር ፍሬድሪክ ክላቬዬ በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ አቶ ደመቀ የፈረንሳይ እና የኢትዮጵያ ግንኙነት ረዥም ጊዜን…

ለመገናኛ ኮሙዩኒዩኬሽን መሣሪያዎች የማርጋግጫ ሰርተፍኬት ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ ለመዘገባቸው የመረጃና የመገናኛ ቴክኖሎጂ መሣሪያዎች የባለቤትነት ማርጋግጫ ሰርተፍኬት ከሚቀጥለው ሳምት ጀምሮ እንደሚሰጥ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህነንት ኤጀንሲ (ኢመደኤ) አስታወቀ። ኤጀንሲው በተሰጠዉ ሥልጣን እና ኃላፊነት መሰረት…

በቄለም እና ምስራቅ ወለጋ ዞኖች በተካሄደ ኦፕሬሽን 66 የሸኔ ታጣቂዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ፖሊስ፣ የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ፣ የሀገር መከላከያ ሠራዊት እና የፌደራል ፖሊስ በመቀናጀት በአሸባሪው የሸኔ ቡድን ላይ ባካሄዱት ኦፕሬሽን 17 የቡድኑ ታጣቂዎች መማረካቸውንና 49ኙ ደግሞ መያዛቸውን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ፡፡ በኦፕሬሽኑ…

ዘላቂ ሠላም ለማረጋገጥ የበኩላችንን አስተዋጽኦ ማበርከት ይኖርብናል -የሃይማኖት አባቶች

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአብሮነትና የመከባበር እሴቶቻችንን ለወጣቶች በማስረጽ ወጣቱ ኃይል የሠላም ዘብ እንዲሆን የበኩላችንን አስተዋጽኦ ማበርከት ይኖርብናል ሲሉ የሃይማኖት አባቶች ገለጹ፡፡ የሠላም ሚኒስቴር" ማኅበራዊ ሐብቶቻችን ለዘላቂ ሠላማችን"…

ግማሽ ሚሊየን ብር በጥሬ ገንዘብ ጉቦ ሲቀበል እጅ ከፍንጅ የተያዘው ተከሳሽ በፅኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በገቢዎች ሚንስቴር የኦዲት ባለሙያ ሆኖ ሲሰራ የነበረ ግለሰብ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ጉቦ ለመቀበል ተስማምቶ ግማሽ ሚሊየን ብርን በጥሬ ገንዘብ ሲቀበል እጅ ከፍንጅ የተያዘው ተከሳሽ በፅኑ እስራትና በገንዘብ መቀጣቱን የፍትህ…

የአፍሪካ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ መግባታቸውን ቀጥለዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ35ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔና በ40ኛው የአስፈፃሚ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ህብረቱ አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ በመግባት ላይ ናቸው። ዛሬም የአልጀሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳሳደር ራምታን ላማምራ…

የምዕራብ ዕዝ የሽብር ቡድኑን መዋቅር በማፈራረስና የህግ ማስከበር ዘመቻው በአጭር ጊዜ እንዲቋጭ የአንበሳውን ድርሻ ተወጥቷል- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ዕዝ የሽብር ቡድኑን መዋቅር በማፈራረስና የህግ ማስከበር ዘመቻው በአጭር ጊዜ እንዲቋጭ በማድረግ የአንበሳውን ድርሻ መወጣቱን ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለፁ። ዕዙ በ3 ደረጃዎች የሜዳልያ ሽልማት የሰጠ ሲሆን ፥…