የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ የአመራር ግንባታ መድረክ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ የአመራር ግንባታ መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡
"መመረጥ - ተለውጦ ሀገርን ለመለወጥ " በሚል ርዕስ ለዚህ አላማ የተዘጋጀ ሰነድ ዙሪያ ውይይት እየተደረገ ይገኛል።
የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ…
ኢትዮ ቴሌኮም በሥድስት ወራት 28 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ
አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸም 28 ቢሊየን ብር ገቢ መግኘቱን የኢትዮ ቴሌኮም ገለፀ።
የኩባንያው ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ በግማሽ ዓመቱ 74 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ገቢ መገኘቱንም ዛሬ በሰጡት መግለጫ…
አሸባሪው ህወሓት በኪልበቲ ረሱ ዞን በንጹሃን ላይ እያደረሰ ያለውን ጭፍጨፋ የሚቃወም ሰልፍ በሰመራ-ሎግያ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰመራ-ሎግያ ከተማ ነዋሪዎች አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል "ኪልበቲ ረሱ" ዞን እየፈጸመ ያለውን የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ የሚያወግዝ ህዝባዊ ሰልፍ እያካሄዱ ነው።
ነዋሪዎቹ ቡድኑ በኪልበቲ ረሱ ዞን በሕጻናት፣ ሴቶችና አዛውንቶች ላይ እየፈጸመ ያለውን…
በተለያዩ የዓለም ሀገራት በተካሄዱ ውድድሮች ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች አሸናፊ ሆነዋል
አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሣምንቱ መጨረሻ በተለያዩ የዓለም ሀገራት በተካሄዱ የአትሌቲክስ ውድድሮች ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡
በጀርመን ካርልስሩህ የዓለም የቤት ውስጥ ቱር ውድድር በ3000 ሜትር በሪሁ አረጋዊ አንደኛ ደረጃን ሲይዝ÷ በሌላ…
የባህር ዳር አባይ ወንዝ ድልድይ ፕሮጀክት ግንባታና የፋይናንስ አፈጻፀም 57 በመቶ ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ1 ቢሊየን 427 ሚሊየን ብር ወጪ በመገንባት ላይ የሚገኘው የባህር ዳር አባይ ወንዝ ድልድይ ፕሮጀክት ግንባታ የደረሰበት ደረጃ እና የፋይናንስ አፈጻፀም 57 በመቶ ደረሰ፡፡
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ መሰረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች…
82ኛው የአገው ፈረሰኞች ማህበር በዓል ተከበረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 82ኛው የአገው ፈረሰኞች ማህበር የምስረታ በዓል በእንጅባራ ከተማ በዛሬው ዕለት ተከብሯል።
በዓሉ“ድልን በቻ ሳይሆን ጀግንነትንም እናወርሳለን!” በሚል መሪ ቃል ነው የተከበረው ፡፡
በበዓሉ የአማራ…
የተፋሰስ ልማት ለግብርና እድገት መሠረት ነው – ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ
የአዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተፋሰስ ልማት ለግብርና እድገት መሠረት መሆኑን የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ፥ የ2014 የተፋሰስ ልማት ሥራን በክልል ደረጃ በዳሌ ወረዳ ቃሊቴ ሲሚጣ ቀበሌ አስጀምረዋል፡፡
በሲዳማ ክልል በዘንድሮ…
የአፍሪካ አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ለህብረቱ ጉባኤ አዲስ አበባ መግባት ጀምረዋል
የአዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በ35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤና በ40ኛው የአስፈፃሚ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ መግባት ጀምረዋል።
ዛሬም የዚምባብዌ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፍሬድሪክ ሻቫ እና የሳዖቶሜና ፒሪንሲፔ…