አምባሳደር አለምፀሀይ መሰረት ከኡጋንዳ የምድር ጦር ዋና አዛዥ ሌ/ጄ ሙሆዚ ካኒሩጋባ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኡጋንዳ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር አለምፀሀይ መሰረት ከሀገሪቱ የምድር ጦር አዛዥ እና ከልዩ ኦፕሬሽን ፕሬዚዳንት አማካሪ ሌተናል ጄኔራል ሙሆዚ ካኒሩጋባ ጋር በሀገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት እና በቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል፡፡…