Fana: At a Speed of Life!

ሀገራዊ ጥሪውን ተቀብለው እየገቡ ላሉ ዳያስፖራዎች ፈጣን አገልግሎት እየተሰጠ ነው – ጉምሩክ ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ጥሪን ተቀብለው ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ላሉ ዳያስፖራዎች ፈጣን አገልግሎት እየተሰጠ መሆኑን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡   በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት…

ኤጀንሲው በመረጃ ደህንነት ዙሪያ በጋራ ለመስራት ከኢትዮጵያ ምርት ገበያ ጋር ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ የዘመናዊ ግብይት ስርዓትን ለማሳለጥ በሚያግዙ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እና በመረጃ ደህንነት ዘርፍ በጋራ ለመስራት ከኢትዮጵያ ምርት ገበያ ጋር ተፈራርሟል፡፡ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት…

አንዳንድ ምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን ስለ ኢትዮጵያ የሚዘግቡበት ሁኔታ የተዛባ ነው – ጣሊያናዊቷ ጋዜጠኛ ፍራንቼስካ ሮቺን

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያናዊቷ ጋዜጠኛ ፍራንቼስካ ሮቺን አንዳንድ የምዕራባውያኑ መገናኛ ብዙኃን በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የሚዘግቡበት ሁኔታ የተዛባ እና ለአንድ ወገን ያደላ መሆኑን ገለጹ፡፡ ፍራንቼስካ ከፋና ጋር በነበራቸው ቆይታ ÷ የምዕራባውያን መገናኛ…

ማራቶን ሞተርስ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ቻርጅ ማድረጊያ ጣቢያ አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ማራቶን ሞተርስ 20 በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ተሸከርካሪዎችን እና የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ቻርጅ ማድረጊያ ጣቢያ በዛሬው እለት አስመርቋል፡፡ የተመረቁት 20 ተሽከርካሪዎች በኤሌክትሪክ የሚሰሩ እና "ሃንዳ ኮይና "እና "ሃንዳ…

የተለያዩ ተቋማት ለመከላከያ ሰራዊት እና ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዳንጉር ወረዳ፣ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን እና የጥሩነሸ ቤጂንግ ሆስፒታል ለመከላከያ ሰራዊት እና ተፈናቃዮች ድጋፍ አድርገዋል፡፡   በመተከል ዞን የዳንጉር ወረዳ ነዋሪዎች እና የመንግስት ሰራተኞች የህግ…

ወደ አገር ቤት ለሚገቡ እንግዶች ደህንነቱ የተጠበቀና ምቹ የትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት እየተሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ሀገር ቤት ለሚገቡ 1 ሚሊየን ኢትዮጵያዊያን ፣ ትውልደ ኢትዮጵያዊያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች በልዩ ሁኔታ የትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት የውይይት መድረክ ተካሂዷል። የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ እና የሰላም እና ፀጥታ ቢሮ የ1 ሚሊየን…

ሁሉም ኢትዮጵያዊ ወረራውን በመቀልበስ ያሳየውን ጀግንነት በመልሶ ግንባታው እንደሚደግመው አምናለሁ – አቶ ክርስቲያን ታደለ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት እንደመንግስት ከሚሰራቸው የመልሶ ማቋቋም እና ግንባታ ስራዎች በተጨማሪ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሀገሪቱን ሊያፈርሱ የመጡ እኩይ ሃይሎችን ድል ለመንሳት ያሳየውን ጀግንነት እና አንድነት በወረራው የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍ እንደሚደግመው ጽኑ እምነት…

የኮቪድ 19 ቫይረስ ወረርሽኝን በመከላከል ረገድ የታየው ቸልተኝነት ዋጋ እያስከፈለ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮቪድ 19 ቫይረስ ወረርሽኝን በመከላከል ረገድ የታየው ቸልተኝነት እና መዘናጋት ዋጋ እያስከፈለ መሆኑ ተገለጸ። የኮቪድ-19 በሽታ መከላከያ ክትባት እና የመደበኛ ክትባት አፈጻጸም ግምገማ ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች የመጡ የጤና ቢሮ ሀላፊዎች፣…

ቆቦ ወደ ቀድሞ ሠላማዊ እንቅስቃሴዋ እየተመለሰች ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ከአሸባሪው የህወሓት ወራሪ ኃይል ነጻ የወጣችው የቆቦ ከተማ ወደ ቀድሞ ሠላማዊ እንቅስቃሴዋ እየተመለሰች መሆኑን ነዋሪዎች ተናገሩ። የሽብር ቡድኑ በአማራና በአፋር ክልል አካባቢዎች በቆየባቸው ጊዜያት በዜጎች ላይ ሠብዓዊ፣ ማኅበራዊና ምጣኔ ሃብታዊ…

የጉጂን ዞን ሠላም የሚያደፈርሱ የሸኔ አባላት በሠላም ኅብረተሰቡን እንዲቀላቀሉ አባገዳዎች ዳግም ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉጂን ዞን ሠላም የሚያደፈርሱ የአሸባሪው ሸኔ ቡድን አባላት በሠላም ኅብረተሰቡን እንዲቀላቀሉ የጉጂ አባ ገዳዎች ዳግም ጥሪ አቀረቡ፡፡ የጉጂ አባ ገዳዎች እንደገለጹት፥ የአሸባሪው ሸኔ አባላት በሠላም ወደ ኅብረተሰቡ እንዲቀላቀሉ ጥሪ የቀረበው…