የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ የሀገራችንን በጎ ገጽታ የምንገነባበት ሊሆን ይገባል-አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ
አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 35ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ የሀገራችንን በጎ ገጽታ የምንገነባበት ሊሆን ይገባል ሲሉ የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ገለጹ፡፡
ሚኒስትሯ የኅብረቱ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባን እና የቋሚ መልዕክተኞች መደበኛ…