የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የ3 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የ3 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል።
ድጋፉን የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ጀኔራል ኮሚሽነር እንደሻው ጣሰው ለመከላከያ ሰራዊት ዋር ኮሌጅ አዛዠ…