የዜና ቪዲዮዎች ”የ7 ወር እርጉዝ ሆኜ ታላቁ ሩጫን ሮጫለሁ” – 20 ጊዜ ታላቁ ሩጫን የሮጠችው እንስት Amare Asrat Jan 21, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=_6zKK21xgf8
የሀገር ውስጥ ዜና በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የስነ አዕምሮ እና የስነ ልቦና ህክምና ምላሽ መስጠት የሚያስችል ዘርፈ ብዙ ምላሽ እቅድ ይፋ ሆነ Melaku Gedif Jan 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነት እና በተለያዩ ግጭቶች ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የስነ አዕምሮ እና የስነ ልቦና ህክምና ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል የዘርፈ ብዙ ምላሽ እቅድ ይፋ ተደርጓል፡፡ የጤና ሚኒስቴር እና የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስቴር…
የዜና ቪዲዮዎች ከውሸት እና ሴራ ጋር አብሮ ያረጀው ሽብርተኛው ህወሓት Amare Asrat Jan 21, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=_Bjp7GBowxo
የሀገር ውስጥ ዜና በደሴ በአሸባሪው ህወሓት ወረራ ምክንያት ቆመው የነበሩ የልማት ስራዎች በቅርቡ እንደሚጀመሩ ተገለጸ Melaku Gedif Jan 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓት ቡድን ወረራ ምክንያት ቆመው የነበሩ የልማት ስራዎች በቅርቡ እንደሚጀመሩ የደሴ ከተማ አስተዳደር ገለጸ። የደሴ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አበበ ገብረመስቀል ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥ የሽብር…
የዜና ቪዲዮዎች የሥነ – ምግባር መርህን የተጋፋዉ ፖለቲካዊ ውግንና Amare Asrat Jan 21, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=GX83Atw9JCc
የዜና ቪዲዮዎች የመከላከያ ሰራዊት ወደ ትግራይ ለምን ዘልቆ አልገባም? Amare Asrat Jan 21, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=iWQuTcfKi2o
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ፐብሊክ ዲፕሎማሲ ተቋም በኢትዮጵያ ህጋዊ ምዝገባ ማድረግ እንዲችል አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል-አምባሳደር ሬድዋን Melaku Gedif Jan 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የኢትዮጵያ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ተቋም የቦርድ አባላትን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። አባላቱ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ እና የውሃ ሙሌትን አስመልክቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት ላይ የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ስራ እየተከናወነ ነው-ግብርና ሚኒስቴር Melaku Gedif Jan 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮ የኅብረተሰብ ተሳትፎ ስራ ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር የሚበልጥ መሬት ላይ የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ስራ እየተከናወነ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ። ሚኒስቴሩ በኦሮሚያ፣ አማራና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች የተጀመረው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሙሽሮች በሠርግ ዝግጅታቸው በችግር ውስጥ የሚገኙ ወገኖቻቸውን እንዲያስታውሱ ጥሪ ቀረበ Meseret Awoke Jan 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጋብቻቸውን የሚፈጽሙ ሙሽሮች በሠርግ ወጪያቸው የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታና የተቸገሩ ወገኖችን ታሳቢ እንዲያደርጉ የሃይማኖት አባቶች ጥሪ አቅርበዋል። የሃይማኖት አባቶቹ የዘንድሮን የሠርግም ይሁን የበዓላት ወጪ ቀነስ በማድረግ በጦርነቱ የተጎዱትን…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በውሃ የልህቀት ማዕከልነት ዓለም አቀፍ እውቅና አገኘ Meseret Awoke Jan 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በውሃ የልህቀት ማዕከልነት በሚተገብራቸው የትምህርትና ምርምር መርሀ ግብሮች ዓለም አቀፍ እውቅናን አገኘ። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና እውቅናውን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። ዩኒቨርሲቲው…