Fana: At a Speed of Life!

ባለሃብቱ አቶ ሰይድ ዳምጠው የመቶ አለቃ ጌታቸው ሞሮዳን ልጅ ለማሳደግ ቃል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለሃብቱ አቶ ሰይድ ዳምጠው የሀገርን ህልውና በማስከበር ዘመቻው መስዋዕት የሆነውን የመቶ አለቃ ጌታቸው ሞሮዳን ልጅ (ቢኒያም ጌታቸውን) ለመደገፍ 500 ሺህ ብር በመለገስ በኦሮሞ የገዳ ስርዓት መሰረት ልጃቸው አድርገው ለማሳደግ ቃል…

በሐረሪ ክልል በ11 ትምህርት ቤቶች አዲሱ የትምህርት ካሪኩለም የሙከራ ትግበራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በሚገኙ 11 ትምህርት ቤቶች አዲሱ ካሪኩለም የሙከራ ትግበራ መጀመሩን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል። የክልሉ ትምህርት ቢሮ ሀላፊ አቶ ሙኽታር ሳሊህ እንደተናገሩት አዲሱ ካሪኩለም የሙከራ ትግበራ ለማስጀመር ሰፊ…

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን እና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለሰራዊቱ ከ5 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን እና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለመከላከያ ሰራዊት 5 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር መኩሪያ ሃይሌ÷ የጥፋት ቡድኑ ህወሓት በንጹሃን ዜጎች ላይ…

የኦሮሚያ ክልል እና የጉራጌ ዞን ቴክኒክና ሙያ መምሪያ ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል እና የጉራጌ ዞን ቴክኒክና ሙያ መምሪያ ለመከላከያ ሰራዊት ከ27 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የኦሮሚያ ክልል የድጋፍ ሃብት አሰባሳቢ ኮሚቴ ሰብሳቢ ብርሀኑ ፈይሳ፥ የኦሮሚያ ክልል ከምስራቅ ሐረርጌ፣…

የትህነግ የሽብር ቡድን በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በ180 ትምህርት ቤቶች ላይ ዘረፉና ውድመት ፈጽሟል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትህነግ የሽብር ቡድን ወረራ ፈጽሞባቸው በነበሩ አካባቢዎች ከ150 ሺህ ተማሪ በላይ የሚያስተናግዱ 180 ትምህርት ቤቶች ላይ ዘረፉና ውድመት መፈጸሙን የሰሜን ሸዋ ዞን ትምህርት መምሪያ ገለጸ። የመምሪያው ኃላፊ አቶ በድሉ…

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደሴ ዲስትሪክት ከ80 በላይ ትራንስፎርመር በአሸባሪው ህወሓት ተዘርፏል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደሴ ዲስትሪክት ከ80 በላይ ትራንስፎርመር በአሸባሪው ህወሓት ተዘርፏል፡፡ በአማራ ክልል ከተዋቀሩ 6 ዲስትሪክቶች መካከል አንዱ የሆነው የደሴ ዲስትሪክት÷ በስሩ 23 የአገልግሎት መስጫ ማዕከላት…

ከገና እና ጥምቀት በዓላት ጋር ተያይዞ የዋጋ ንረት እንዳይከሰት የ5 ሚሊየን ሊትር ዘይት ግዥ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመጪው የገና እና ጥምቀት በዓላት ጋር ተያይዞ የዋጋ ንረት እንዳይከሰት 5 ሚሊዮን ሊትር ዘይት ከውጭ ለማስገባት ግዥ እያካሄደ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ገለጸ፡፡ የድርጅቱ ምክትል ስራ አስፈጻሚ አቶ ንጉሴ ገብረማሪያም…

በምስራቅ ወለጋ ዞን 20 የሸኔ አባላት እና የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ወለጋ ዞን ጉቶ ጊዳ ወረዳ 20 የሸኔ ሽብር ቡድን አባላት እና የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የጉቶ ጊዳ ወረዳ ፖሊስ ጽህፈት ቤት ሃላፊ ዋና ሳጂን ከተማ ኦልጂራ…