የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት የአቅስታ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤትን የጦር ካምፕ በማድረግ ሲገለገልበት ቆይቷል ዮሐንስ ደርበው Dec 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን ለጋንቦ ወረዳ የሚገኘው የአቀስታ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከ1945 ዓ.ም ጀምሮ ለአካባቢው ህጻናት እውቀትን እየመገበ ያሳደገውን ትምህርት ቤት በአሸባሪው ህወሓት ዝርፊያና ውድመት ደርሶበታል ሲል የአማራ ክልል ትምህርት…
የሀገር ውስጥ ዜና በካማሺ በጸረ-ሠላም ኃይሎች ታፍነው የነበሩ 62 ሰዎች የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች ባካሄዱት ኦፕሬሽን ወደ ማህበረሰቡ ተቀላቀሉ ዮሐንስ ደርበው Dec 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በካማሺ ዞን በካማሺ ከተማ ሄና ቀበሌ ሁሩንጉ ጎጥ በጸረ-ሠላም ኃይሎች ታፍነው የነበሩ 62 ሰዎች የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች ባካሄዱት አሰሳና ኦፕሬሽን ከጠላት እጅ ወጥተው ወደ ማህበረሰቡ መቀላቀላቸውን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፖሊስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 4 ወራት ከ1 ቢሊየን ዶላር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሐብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን አፍስሰዋል ዮሐንስ ደርበው Dec 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አራት ወራት ከ1 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሐብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰሳቸውን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ገለጸ፡፡ ወደ አገር ቤት የሚመጡ አንድ ሚሊየን ዳያስፖራዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለህልውና ዘመቻው የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ መቀጠሉን ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Dec 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታሳስ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለህልውና ዘመቻው የሚያደርገውን ሁሉን አቀፍ ድጋፍ አጠናክሮ መቀጠሉን አስታውቋል፡፡ የዩኒቨርሲቲው የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ዶክተር ድርቧ ደበበ እንደገለጹት፥ ዩኒቨርሲቲው እስካሁን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕዝብን ከረሃብ እልቂት የታደገው የብጹዕ አቡነ ኤርሚያስ አዋጅ በወልድያ ከተማ Feven Bishaw Dec 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ቡድን ወልድያ ከተማን በመውረር ከባድ ዘረፋ እና ውድመት አድርሷል፡፡ በእነዚህ የወረራ እና ዝርፊያ ቀናቶች ውስጥ ደግሞ የሃይማኖት አባቶች ሕዝብን በማጽናናት ከወራሪው ቡድን ፊት ለፊ በመጋፈጥ ያደረጉት አባታዊ ተጋድሎ ታሪክ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገራዊና የሀገረ መንግሥት ግንባታን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ምክክሮች እንደሚያስፈልጉ መንግስት በጽኑ ያምናል – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Feven Bishaw Dec 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዋና ዋና ሀገራዊ እና የሀገረ መንግሥት ግንባታን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ምክክሮች እንደሚያስልጉ መንግሥት በጽኑ እንደሚያምን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ከበደ…
ቴክ ኢራን የባለስቲክና የክሩዝ ሚሳኤሎችን አስወነጨፈች ዮሐንስ ደርበው Dec 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 13፣2014(ኤፍ ቢሲ) ኢራን የባለስቲክ እና የክሩዝ ሚሳኤሎችን በትናንትናው እለት ማስወንጨፏን አስታውቃለች። የኢራን አብዮታዊ ዘብ እንዳስታወቀው በባህረ ሰላጤው አካባቢ በተደረገ ወታደራዊ ልምምድ ላይ የባሊስቲክ እና ክሩዝ ሚሳኤሎችን አስወንጭፋለች።…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት ሳምንታት በተካሄደው “ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት” የወገን ጦር በአሸባሪው ህወሃት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ አድርሷል – የመንግስት ኮሚኒኬሽን… Feven Bishaw Dec 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሳምንታት በተካሄደው “ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት” በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሚመራው ጥምር የወገን ጦር በአሸባሪው ህወሃት ላይ በወሰደው እርምጃ ቡድኑ ላይ ከፍተኛ ኪሳራ መድረሱን የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡…
የዜና ቪዲዮዎች ወራሪ ቡድኑ በኮን ከተማ ያደረሰው ጉዳት Amare Asrat Dec 22, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=82-xWkW6o5s
የሀገር ውስጥ ዜና የድሬዳዋ አስተዳደርና ህዝብ ለተፈናቀሉ ወገኖች የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ ዮሐንስ ደርበው Dec 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደርና ህዝብ በአማራ ክልል በአሸባሪው ህወሓት ለተፈናቀሉ ወገኖች በጥሬ ገንዘብና በአይነት የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃርን ጨምሮ የከተማ አስተዳደሩ የስራ…