ኢራን አንዳንድ ምዕራባውያን በሰብዓዊ መብት ስም በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነት ተቃወመች
አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አንዳንድ የምዕራባውያን ሀገራት በሰብዓዊ መብት ስም ኢትዮጵያን ጨምሮ በሌሎች ሀገራት የውስጥ ጉዳይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነት ኢራን በጽኑ እንደምትቃወም በኢትዮጵያ የኢራን አምባሳደር ሰመድ አሊ ላኪዛዴህ ተናግረዋል፡፡
አምባሳደሩ…