Fana: At a Speed of Life!

የከተማና መሠረተልማት ሚኒስቴር ለአማራ ክልል 150 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 6፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመተባበር በአማራ ክልል በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ለተጎዱ ወገኖች የሚውል 150 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል።   ድጋፉን ያስረከቡት የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትሯ ጫልቱ…

ዳያስፖራው በሀገር ውስጥ ያለውን ሰፊ እድል በመጠቀም መዋዕለ ንዋያቸውን ሊያፈሱ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በአምራች ዘርፉ መሰማራት ከሚፈልጉ ዳያስፖራዎች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ እየተወያየ ነው፡፡   በምክክር መድረኩ የተገኙት የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል፥ በአምራች ዘርፉ ያሉትን እድል በመጠቀም ሀገሪቱ…

በድርቅ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ፈጣን የድጋፍ ምላሽ ለመስጠት የሚያስችሉ ስራዎችን በትኩረት መከወን ይገባል-አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ አካባቢዎች በሚስተዋለው የድርቅ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ፈጣን የድጋፍ ምላሽ ለመስጠት የሚያስችሉ ስራዎች በትኩረት ማከናወን እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አሳሰቡ፡፡…

የጌዴኦ ዞን በድርቅ የተጎዱ የቦረና ዞን ከብቶች በመቀበል የግጦሽ መሬት ላይ አሰማራ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የጌዴኦ ዞን በድርቅ የተጎዱ የቦረና ዞን የአርብቶ አደር ከብቶችን በመቀበል የግጦሽ መሬት ላይ አሰማርቷል፡፡ በጌዴኦ ዞን ገደብ ወረዳ በ10 ሺህ የሚቆጠሩ ከብቶች በግጦሽ መሬት ላይ ተሰማርተው ከድርቁ ጉዳት እያገገሙ ይገኛሉ።…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሶማሌ ክልል በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች የ100 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሶማሌ ክልል በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች የ100 ሚሊየን ብር የአይነት ድጋፍ አደረገ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሶማሌ ክልል በድርቅ ምክንያት ለተጎዱ ወደ 2 ነጥብ 4 ሚሊየን የሚገመቱ ወገኖች የሚሆን የ100…

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ ሬዲዮ መቋቋም የመማር ማስተማሩን ሂደት ለማሳለጥ እንደሚያገለግል ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ ሬዲዮ ለማቋቋም የሚያስችል ጠቅላላ ጉባዔ አካሂዷል፡፡   የማህበረሰብ ሬዲዮ መቋቋሙ ዩኒቨርሲቲው የሚያካሂደውን የመማር ማስተማር ሂደት ለማሳለጥ እንደሚያገለግል የዩኒቨርሲቲው የምርምርና ማህበረሰብ…

የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ከ110 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የዓይነት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕርዳር ከተማ አስተዳደር ÷ ከከተማው ነዋሪዎች፣ ከንግዱ ማኅበረሰብ፣ ከባለሐብቶች እና ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ያሰባሰበውን ከ110ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ምግብና የተለያዩ አልባሳት በጦርነቱ ለተፈናቀሉ እና ሐብት እና ንብረታቸው…

በጎንደር የሚከበረው የጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር ህብረተሰቡን ያሳተፈ የፀጥታ ስራ እየተከናወነ ነው – ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ የሚከበረው የጥምቀት በዓል በሰለም እንዲከበር ህብረተሰቡን ያሳተፈ የፀጥታ ስራ እየተከናወነ እንደሚገኝ የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። የጥምቀት በዓል በዩኒስኮ ከማይዳሰሱ ቅርሶቹ መካከል አንዱ ሲሆን ፥ ይህ በዓል በጎንደር ከተማ…

በርዕሰ መስተዳድር እርስቱ ይርዳ የተመራ ልዑክ የመስኖ ስንዴ ማሳን እየጎበኘ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እርስቱ ይርዳ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ በጋሞና ወላይታ ዞኖች እየተካሄደ ያለውን የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት እየጎበኘ ነው።   በጉብኝት መርሃ ግብሩ ርዕሰ መስተዳድር እርስቱ ይርዳ እና የደቡብ…